የሀገር ውስጥ ዜና ከቻይና አለም አቀፍ የንግድ ምክር ቤት ሃላፊዎችጋር ውይይት ተካሄደ Mikias Ayele May 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ልዑክ ከቻይና አለም አቀፍ የንግድ ምክር ቤት ሃላፊዎች ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይቱ የኢንቨስትመንት ምክትል ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን እና የቻይና አለም አቀፍ የንግድ ምክር ቤት ዳይሬክተር ጄኔራል ያንግ ሆንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ቻይና በአየር ንብረት ለውጥና በአካባቢ ጥበቃ ዘርፍ በጋራ ለመስራት ፍላጎት እንዳላቸዉ ገለፁ Mikias Ayele May 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ቻይና በአየር ንብረት ለውጥና በአካባቢ ጥበቃ ዘርፍ በጋራ ለመስራት ፍላጎት እንዳላቸዉ ገለፁ፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ሳንዶካን ደበበ ከቻይና የኢኮሎጂና የአካባቢ ጥበቃ ሚኒስቴር ልዑካን ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በሰላም ማጽናት፣ በትምህርት፣ በባህልና በስፖርት ዘርፍ በተከናወኑ ተግባራት አበረታች ውጤቶች ተመዝግበዋል-ሚኒስትሮች Mikias Ayele May 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ ባለፉት ዘጠኝ ወራት በሰላም ማጽናት፣ በትምህርት፣ በባህልና በስፖርት ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራት አበረታች ውጤት ማስገኘታቸውን ሚኒስትሮች ገለጹ። የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት እና የሦስተኛው ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ Mikias Ayele May 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ በቀብሪበየህ ከተማ አስተዳደር እየተከናወኑ ያሉ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድና ልዑካቸው በጉብኝቱ በቀብሪበየህ ከተማ አስተዳደር እየተከናወነ የሚገኘውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የወጪና ገቢ ኮንትሮባንድን በመቆጣጠርና በመከላከሉ ረገድ አበረታች ውጤቶች ተገኝተዋል-አቶ ደበሌ ቃበታ Mikias Ayele May 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የወጪና ገቢ ኮንትሮባንድን በመቆጣጠርና በመከላከሉ ረገድ ባለፋት የለውጥ አመታት በተሰሩ ስራዎች አበረታች ውጤቶች ተገኝተዋል ሲሉ የጉምሩክ ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ተናገሩ፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽን በሠለጠነና ብቁ በሆነ የሰው ሀይል የኮንትሮባንድ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አገኘሁ ተሻገር ከሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Mikias Ayele May 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር ከሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚክሃሊ ቦግዳኖቭ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው የኢትዮጵያ እና ሩሲያ ሚኒስትሮች ኮሚሽን ስምምነት ባደረጉባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች የሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተጠናቀቀ Mikias Ayele May 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የሚኒስትሮች የሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ፡፡ የሚኒስትሮች የሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ 2ኛውን የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳን ዛሬ ተመልክቷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና “ባክ ቱ ስኩል አፍሪካ” የተሰኘ የትምህርት እና የቴክኖሎጂ አውደ ርዕይ ተከፈተ Mikias Ayele May 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "ባክ ቱ ስኩል አፍሪካ" የተሰኘ የትምህርት እና የቴክኖሎጂ አውደ ርዕይ በአብርሆት ቤተ-መጽሐፍት ተከፈተ፡፡ የአብርሆት ቤተ-መጽሐፍት ዋና ዳይሬክተር ውባየሁ ማሞ(ኢ/ር) በመክፈቻ ስነስርዓቱ ላይ እንደተናገሩት÷ቤተ-መጽሐፍቱ ትውልዱ እውቀት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐይማኖት አባቶች የግብርና ሳይንስ አውደርዕይን ጎበኙ Amare Asrat May 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ የሐይማኖት ተቋማት የተውጣጡ አባቶች በሳንይንስ ሙዚየም በመገኘት የግብርና ሳይንስ አውደርዕይን ጎብኝተዋል። የሐይማኖት አባቶች በጉብኝታቸው በተለያዩ የግብርና ዘርፎች እርሻ ልማት፣ ተፈጥሮ ሀብት ልማት እና እንስሳት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ አጋር ሀገራት ተዋጊ ጀቶችን ለዩክሬን ቢያቀርቡ እንደምትፈቅድ አስታወቀች Amare Asrat May 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ አጋር ሀገራት አሜሪካ ሰራሽ ተዋጊ ጀቶችን ለዩክሬን ቢያቀርቡ እንደምትፈቅድ አስታወቀች። የዋሺንግተን የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ጄክ ሱሊቫን ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በጃፓኑ የቡድኑ ሰባት አባል ሀገራት ጉባኤ ላይ “አጋር…