Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ ልማት የበኩሏን ሚና ለመወጣት ቁርጠኛ ናት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በመደመር ጽንሰ ሃሳብ በመመራት ለዓለም አቀፍ ልማት የበኩሏን ሚና ለመወጣት ቁርጠኛ ናት አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በጆሃንስበርግ እየተካሄደ በሚገኘው የቡድን 20 የመሪዎች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዶ/ር) በጆሃንስበርግ የቡድን 20 የመሪዎች ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጆሃንስበርግ እየተካሄደ በሚገኘው የቡድን 20 የመሪዎች ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው። የቡድን 20 አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባዔ ዛሬ በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። ጉባዔው…

ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት የሁሉም ዜጎች ተሳትፎ ወሳኝ ነው – መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ውጤታማ ሀገራዊ ምክክር ለማካሄድ የሁሉም ዜጎች ተሳትፎ ወሳኝ ነው አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፡፡ በኦሮሚያ ክልል የሴቶች፣ ወጣቶችና አካል ጉዳተኞች አደረጃጀቶች የተሳተፉበት የምክክር መድረክ በአዳማ እየተካሄደ ነው። የኮሚሽኑ ዋና…

የባቡር ትራንስፖርት ለቱሪዝም ዘርፍ ከፍተኛ አቅም ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባቡር ትራንስፖርት እንቅስቃሴ ለቱሪዝም ዘርፉ ከፍተኛ አቅም ይሰጣል አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ዴዔታ እንደገና አበበ (ዶ/ር)። የቱሪዝም ሚኒስቴር ከኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አ.ማ ጋር በመተባበር ከሚዲያ ተቋማት ባለሙያዎችና ከማሕበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ…

የሕዝባችንን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ በርካታ ውጤታማ ስራዎች እየተከናወኑ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሕዝባችንን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ በርካታ ውጤታማ ስራዎች እየተከናወኑ ነው አሉ፡፡ በዛሬው ዕለት በዘጠኝ ወራት ውስጥ በፍጥነትና በጥራት በ24 ህንፃዎች የተገነቡ 1 ሺህ 287 ዘመናዊ…

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የአዲስ አበባ የቱሪስት መዳረሻነትና የኮንፈረንስ ቱሪዝም ማእከልነቷን ይበልጥ ያሰፋል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የአዲስ አበባ የቱሪስት መዳረሻነትና የኮንፈረንስ ቱሪዝም ማእከልነቷን ይበልጥ ያሰፋል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ሃፍታይ ገ/እግዚአብሔር። ኃላፊው በነገው ዕለት በአዲስ አበባ የሚካሄደውን 25ኛ…

ኮርፖሬሽኑ ለሚያስገነባው የቢሾፍቱ ባቡር አካዳሚ መሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ለሚያስገነባው የቢሾፍቱ ባቡር አካዳሚ መሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። በመርሐ ግብሩ ላይ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) እና የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ህሊና…

አዋሽ ባንክ ጠቅላላ የሃብት መጠኑ 442 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዋሽ ባንክ ጠቅላላ ሃብት 442 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ደርሷል አሉ የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፀሐይ ሽፈራው። የባንኩ የባለአክስዮኖች 30ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጉባኤ እና 18ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው የአዋሽ ባንክ…

የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን እጩ መኮንኖች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ፖሊስ ኮሌጅ ለመጀመሪያ ጊዜ በራስ አቅም ያሰለጠናቸውን እጩ መኮንኖች በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዚሁ ወቅት÷ በስልጠና ያገኛችሁትን ተጨማሪ አቅም…

ኢንስቲትዩቱ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ያከናወናቸውን 56 ችግር ፈቺ የምርምር ውጤቶች በዓለም አቀፍ ጆርናሎች ተደራሽ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በቴክኖሎጂ ዘርፍ ያከናወናቸውን 56 ችግር ፈቺ የምርምር ውጤቶች በዓለም አቀፍ ጆርናሎች ተደራሽ አድርጓል አሉ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)። በዘርፉ የወጣቶች ግንዛቤና ተሳትፎ…