Fana: At a Speed of Life!

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በስኬት እንዲከበር በቂ ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በስኬት እንዲከበር አስፈላጊው የቅድመ ዝግጅት ሥራ ተከናውኗል፡፡ 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ ከሕዳር 25 እስከ…

1 ነጥብ 4 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን የቡና ምርት ለመሰብሰብ ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን ዘንድሮ 1 ነጥብ 4 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን የቡና ምርት ለመሰብሰብ ታቅዶ እየተሰራ ነው አለ፡፡ የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ታጋይ ኑሩ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን…

መዲናዋን የጤና ቱሪዝም ማዕከል የሚያደርጉ ሆስፒታሎች ግንባታ እየተጠናቀቀ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመገንባት ላይ የሚገኙት ሆስፒታሎች አዲስ አበባን የጤና ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ የተያዘውን ግብ ለማሳካት ተጨማሪ አቅም የሚፈጥሩ ናቸው አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባ አዳነች ለሕዝቡ ጥያቄ ተጨባጭ ምላሽ እየሰጡ ከሚገኙ ሥራዎች መካከል…

በኦሮሚያ ክልል በሌማት ትሩፋት የእንቁላል ምርታማነትን ለማሳደግ…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር የእንቁላል ምርታማነትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ የቢሮው ም/ሃላፊና የእንስሳት ዘርፍ ሃላፊ አቶ ቶሌራ ደበላ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በክልሉ በእንስሳት ዘርፍ…

ምቹ የፋይናንስ ሥርዓት ለስታርት አፕ ቢዝነሶች…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት ለስራ ፈጣሪዎችና ስታርት አፕ ቢዝነሶች ምቹ የፋይናንስ ስርዓት ዘርግቷል አሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል። ሚኒስቴሩ በሥራ ዕድል ፈጠራ ከሚያከናውናቸው ተግባራት መካከል አዳዲስ የፈጠራ ሐሳብ የሚያመነጩ ስራ ፈጣሪዎችና…

ፈርናንዲንሆ ራሱን ከእግር ኳሱ ዓለም አገለለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ የማንቼስተር ሲቲ ተጫዋች ፈርናንዲንሆ ራሱን ከእግር ኳሱ ዓለም ማግለሉን ይፋ አድርጓል። ብራዚላዊው የቀድሞ የማንቼስተር ሲቲ ተጫዋች ፈርናንዲንሆ በ40 ዓመቱ ነው ጫማውን የሰቀለው። ፈርናንዲንሆ በእግር ኳስ ሕይወቱ አምስት የእንግሊዝ…

በሀዋሳ ከተማ ግብርን በመሰብሰብ ህዝብን የሚመጥን ስራ ይሰራል – አቶ ጥራቱ በየነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀዋሳ ከተማ ግብርን በአግባቡ በመሰብሰብ ከተማዋንና ህዝቧን የሚመጥን ስራ ይሰራል አሉ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ጥራቱ በየነ። ከንቲባው በከተማዋ ከሚገኙ የንግዱ ማሕበረሰብ ጋር በገቢ አሰባሰብ ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። ከተማዋ ካላት…

በቅንጅት መስራት የሚጠይቀው የግብርና ኢንሹራንስ…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አርሶ አደሮች የግብርና ኢንሹራንስ ተጠቃሚ እንዲሆንና የተለያዩ አማራጮችን በመጠቀም የዘርፉን ተደራሽነት ለማሳደግ የሚመለከታቸው አካላት በቅንጅት ሊሰሩ ይገባል። በብሔራዊ ባንክ የኢንሹራንስ ሱፐርቪዥን ዳይሬክተር በላይ ቱሉ ለፋና ዲጂታል…

ሩጫ በኢትዮጵያ ትልቅ ታሪክና ቦታ አለው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

‎አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩጫ በኢትዮጵያ ትልቅ ታሪክና ቦታ አለው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ ይህን ያሉት ኢትዮጵያ በአትሌቲክስ ዘርፍ ሁለት እውቅናዎችን ከዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ማሕበር ባገኘችበት መድረክ ነው። የእውቅና…

የአውሮፓ ሀገራት የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመጨረሻ ጥሎ ማለፍ ድልድል ይፋ ሆነ

‎አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሀገራት የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመጨረሻ ጥሎ ማለፍ ድልድል ይፋ ሆኗል፡፡ በዚህም መሠረት በምድብ አንድ ጣሊያን ከ ሰሜን አየርላንድ እንዲሁም ዌልስ ከ ቦስኒያ ተደልድለዋል። በምድብ ሁለት ዩክሬን ከስዊድን እንዲሁም ፖላንድ…