Fana: At a Speed of Life!

ነገ ለሚካሄደው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በነገው ዕለት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ይፋ አደረገ። ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለ25ኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሲሆን በነገው ዕለት ከንጋቱ 11:30 ጀምሮ ውድድሩ እስከሚጠናቀቅ…

ተስፋ ያላቸው አዳጊዎች ወደ እግር ኳሳችን እየመጡ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2029 የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀትና አሸናፊ ብሔራዊ ቡድን ለመገንባት ተስፋ ያላቸው አዳጊዎች ወደ እግር ኳሳችን እየመጡ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት…

በዞኑ ከ1 ነጥብ 9 ሚሊየን ኩንታል በላይ የዝንጅብል ምርት ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከምባታ ዞን ዘንድሮ ከ1 ሚሊየን 968 ሺህ ኩንታል በላይ የዝንጅብል ምርት ይጠበቃል፡፡ 20ኛውን የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በዓል በሚያስተናግደው ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምልከታ እያደረገ የሚገኘው…

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር በነገው ዕለት ቀጥሎ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ700 በላይ የቅድመ ማጣሪያ ተፎካካሪዎች መካከል የተለዩ 16 ከዋክብትን ይዞ የጀመረው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር በነገው ዕለትም ቀጥሎ ይካሄዳል። የምዕራፉ አራተኛ ሳምንት ውድድር ላይ የምድብ ሁለት ሰባት ተወዳዳሪዎች ከዛየን ባንድ ጋር…

ኢትዮጵያ ሁለተኛ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ19ኛው የአፍሪካ ብስክሌት ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ሁለተኛ የወርቅ ሜዳሊያ አስመዝግባለች። 64 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር በሸፈነው የአዳጊ ወጣቶች የጎዳና ላይ ውድድር፣  በሴቶች ብስክሌተኛ ፅጌ ካህሳይ ውድድሩን በቀዳሚነት አጠናቅቃለች። ፅጌ ካህሳይ…

የማርበርግ ቫይረስን ለመቆጣጠር የተቀናጀ ስራ እየተሰራ ነው – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የማርበርግ ቫይረስን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ከጤና ሚኒስቴር ጋር የተቀናጀ ስራ እየተሰራ ነው አሉ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ እና የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በጂንካ ሆስፒታል ተገኝተው…

ከ1 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ ዜጎች የኢትዮ ኮደርስ ስልጠና የምስክር ወረቀት ወሰዱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በ5 ሚሊየን የኢትዮ ኮደርስ ስልጠና እስካሁን ከ1 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ ዜጎች ሥልጠናውን በማጠናቀቅ የምስክር ወረቀት ወስደዋል አለ፡፡ በሚኒስቴሩ የዲጂታል ኢኮኖሚ ሥርዓት መሪ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ስዩም መንገሻ…

ከ28 ዓመታት በኋላ ወደ ዓለም ዋንጫ ያለፉ ብሔራዊ ቡድኖች…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ28 ዓመታት ጥበቃ በኋላ ወደ ትልቁ መድረክ የዓለም ዋንጫ ሦስት ብሔራዊ ቡድኖች አልፈዋል፡፡ ኖርዌይ፣ ስኮትላንድ እና ኦስትሪያ ከ28 ዓመታት ጥበቃ በኋላ ወደ ዓለም ዋንጫ ያለፉ ሀገራት ናቸው፡፡ ኖርዌይ ለመጨረሻ ጊዜ በዓለም ዋንጫ…

ዶ/ር አንዷለም ዳኘ ላይ የግድያ ወንጀል የፈጸመው ተከሳሽ በ25 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕር ዳርና አካባቢው ከፍተኛ ፍ/ቤት የጥበበ ጊዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሐኪም በነበሩት ዶ/ር አንዷለም ዳኘ ላይ የግድያ ወንጀል በፈፀመው ተከሳሽ ላይ የ25 ዓመት ጽኑ እስራት ወስኗል። ፍ/ቤቱ ዛሬ በዋለው ችሎት በዶክተር አንዷለም ዳኘ…

የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ የማበልፀጊያ ማዕከላት ጥምረት ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ የማበልፀጊያ ማዕከላት ጥምረትን በዛሬ ዕለት በይፋ አቋቁሟል። የጥምረቱ ዓላማ ዩኒቨርሲቲዎች በተናጠል ያሉ ጥናትና ምርምሮቻቸውን በማበልጸግ በጋራ ወደ ገበያ ማውጣትና ማሳደግ እንደሆነ ተነግሯል።…