ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በነጋሶ ጊዳዳ ልዩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተገኝተው ተማሪዎችን አበረታቱ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በደምቢዶሎ ከተማ ነጋሶ ጊዳዳ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተገኝተው ተማሪዎችን አበረታቱ፡፡
በዚሁ ጊዜ፤ ተማሪዎች ኩረጃና ስርቆት የሚጠየፉ፣ በራሳቸው የሚሠሩና ጊዜያቸውን በአግባቡ የሚጠቀሙ…