Fana: At a Speed of Life!

ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የሃይማኖት አባቶች አንድነትን ለማጎልበት የሚያደርጉትን አስተዋጽኦ እንዲያጠናክሩ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ትናንት ምሽት ከመርቲ ወረዳ ኢማሞችና አቦምሳ ከተማ ነዋሪዎች ጋር አፍጥረዋል፡፡ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ የሃይማኖት አባቶች ለልማት፣ ለሕዝቦች አንድነት እና ለዘላቂ ሰላም መስፈን…

ማንቼስተር ዩናይትድ ከአርሰናል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ28ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት ከ30 ማንቼስተር ዩናይትድ በሜዳው ኦልድትራፎርድ አርሰናልን ያስተናግዳል። ደካማ የውድድር ዓመት እያሳለፈ የሚገኘውና በሁሉም ውድድር ባለፉት ሁለት ጨዋታዎች ድል ማድረግ…

የኢሉ ገላን የሙዝ ኢኒሼቲቭን ወደ 27 ሺህ ሔክታር ማሳደግ ተቻለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2012 ዓ.ም በ70 ሔክታር ላይ የተጀመረውን የሙዝ ምርጥ ዘር ልማት አሁን 27 ሺህ ሔክታር ማድረስ መቻሉን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባጋሩት ጽሑፍ፤ በዚህ ሥራ…

ከተረጂነት ለመላቀቅ የተጀመሩ ሀገራዊ ጥረቶች እንዲሳኩ ርብርብ እየተደረገ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተረጂነት ለመላቀቅ የተጀመሩ ሀገራዊ ጥረቶችን ማሳካት የሚያስችል ርብርብ እየተደረገ እንደሚገኝ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ገለጹ። የብልጽግና ፓርቲ የ2017 በጀት ዓመት የሰባት ወራት የንቅናቄ ሥራዎች ግምገማ መድረክ አካሂዷል። ከተረጂነት…

ኢትዮጵያ ድሮን ለውጭ ገበያ ማቅረብ የሚያስችል አቅም ገንብታለች- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ድሮን አምርቶ ከመጠቀም ባሻገር ለውጭ ገበያ ማቅረብ የሚያስችል አቅም መገንባቷን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሲቪልና ወታደራዊ አገልግሎት የሚውሉ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን (ድሮን)…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የስካይ ዊን ኤሮኖቲክስ ኢንዱስትሪን መረቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የስካይ ዊን ኤሮኖቲክስ ኢንዱስትሪን መረቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፤ ከጥቂት ዓመታት በፊት በሀገር ውስጥ ድሮን ስለማምረት ማሰብ የማይታሰብ ነበር ብለዋል፡፡…

ቻይና የኢትዮጵያ የምንጊዜም የልማት አጋር ናት- አምባሳደር ተፈራ ደርበው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና የኢትዮጵያ የምንጊዜም የልማት አጋር ናት ሲሉ በቤጂንግ የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ገለፁ፡፡ የኢትዮጵያ እና ቻይና ግንኙነት በጋራ ተጠቃሚነት እና እድገት መርህ ላይ የተመሰረተ መሆኑንም ነው አምባሳደሩ ያረጋገጡት፡፡ ሀገራቱ…

 በሶማሌ ክልል የፖለቲካ ምኅዳሩን ለማስፋት በተሰጠው ትኩረት ከፍተኛ መሻሻል መምጣቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፤ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል የፖለቲካ ምኅዳሩን ለማስፋት በተሰጠው ትኩረት ከፍተኛ መሻሻል መምጣቱን የሶማሌ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ መሀመድ ሻሌ (ኢ/ር) ገለጹ። በክልሉ አስተማማኝ ሰላም ከማስፈን ባሻገር የፖለቲካ ምኅዳሩን ለማስፋት…

የወንጀል ቅጣት አወሳሰን ረቂቅ መመሪያ ለተመሳሳይ ወንጀሎች ተቀራራቢ ውሳኔ ማሳለፍ ያስችላል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወንጀል ቅጣት አወሳሰን ላይ የተዘጋጀው ረቂቅ መመሪያ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለተመሳሳይ ወንጀሎች ተቀራራቢ ውሳኔ ማሳለፍ የሚያስችል መሆኑን የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ። በተሻሻለው የወንጀል ቅጣት አወሳሰን ረቂቅ መመሪያ ላይ የቅጣት…

ዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን በኢትዮጵያ ለ49ኛ ጊዜ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፉ ሴቶች ቀን በኢትዮጵያ ደረጃ ለ49ኛ ጊዜ ተከብሮ ውሏል፡፡ ቀኑ በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች እና ከተሞች በተለያዩ ዝግጅቶች፤ ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል በሚል መሪ ሐሳብ ተከብሯል፡፡