Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ “ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ”ሽልማት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓመታዊው የ“አፔክስ” የመንገደኞች ምርጫ “ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ” ሽልማት አሸንፏል፡፡ አየር መንገዱ ሽልማቱን የተቀዳጀው በምርጥ የበረራ መስተንግዶ፣ መዝናኛ ፣ ምግብና መጠጥ፣ ምቾት እንዲሁም በገመድ ዓልባ…

በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት የሕግ መወሰኛ ም/ቤት አባል ወ/ሮ ማርታ ገብረጻዲቅ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግስት የመጀመሪያዋ ሴት የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል የነበሩት ወይዘሮ ማርታ ገብረጻዲቅ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡   ወ/ሮ ማርታ ገብረጻዲቅ ባደረባቸው ህመም ምክንያት በህክምና…

ከቀዳማዊ ኃይለ-ሥላሴ እስከ ቶማስ ሳንካራ – የአፍሪካ ድንቅ ልጆች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በተለያዩ ጊዜያት ሀገራቸውንም ሆነ አህጉራቸውን ያገለገሉ የተለያዩ ድንቅ መሪዎችን አፍርታለች፡፡ አፍሪካ በድህነት፣ በጦርነት፣ በመልካም አስተዳደር ጉድለት እና በሙስና ስሟን ከሰፈረበት መዝገብ ለመፋቅ በተለያዩ ጊዜያት በእልህ የተነሱላት…

ለፕራይም ቴሌቪዥን የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ለፕራይም ቴሌቪዥን ጣቢያ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ፡፡ ባለስልጣኑ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ ፥ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን አዋጅ ቁጥር 1238/2013 መገናኛ ብዙኃን በዜጎች መካከል…

የምስራቅ አፍሪካ ኢኒሼቲቭ የገንዘብ ሚኒስትሮች ስብስባ በግብጽ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ኢኒሼቲቭ የገንዘብ ሚኒስትሮች ስብስባ በግብጽ ሻርም ኤል ሼክ ከተማ እየተካሄደ ነው። ስብሰባው ከአመታዊው የአፍሪካ ልማት ባንክ ጉባኤ ጎን ለጎን እየተካሄደ ሲሆን፥ በኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ እና በአፍሪካ…

ዘመን ባንክ ከ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ያስገነባው የዋና መስሪያ ቤት ህንጻ ቅዳሜ ይመረቃል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘመን ባንክ ያስገነባው አዲስ የዋና መስሪያ ቤት ህንጻ የፊታችን ቅዳሜ ይመረቃል። የባንኩ ቦርድ ሊቀመንበር አቶ ኤርሚያስ እሸቱ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ ዘመን ባንክ ዘመኑን የዋጁ ቴክኖሎጅዎችን በመጠቀም ለደንበኞች ቀልጣፋና…

በኦሮሚያ ክልል ለአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከ4 ቢሊየን በላይ ችግኝ ተዘጋጅቷል – የክልሉ ግብርና ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለዘንድሮው ዓመት አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከ4 ቢሊየን በላይ ችግኝ መዘጋጀቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ ኤሊያስ ከድር÷ ለዘንድሮው ዓመት አረንጓዴ አሻራ መርሃግብር በክልሉ 4 ነጥብ 9 ቢሊየን…

በአማራ ክልል 3 ሺህ 330 የባዮ ጋዝ ማብላያ መገንባቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት 3 ሺህ 330 የባዮ ጋዝ ማብላያዎችን በመገንባት አርሶ አደሩን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የክልሉ ውሃና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮ ሃላፊው ማማሩ አያሌው (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ እንደገለጹት÷ የባዮ ጋዝ ማብላያ…

በሐረሪ ክልል በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከ2 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ችግኞች ይተከላሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከ2 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ችግኞች እንደሚተከሉ የክልሉ የግብርና ልማት ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ምክትል ሃላፊ ሻሜ አብዲ እንደገለጹት በዘንድሮ ክረምት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከ2…