የሀገር ውስጥ ዜና የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሰኔ 24 እስከ ሐምሌ 17 ድረስ ይሰጣል Mikias Ayele Apr 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በ2018 የትምህርት ዘመን የሚካሄዱ ፈተናዎች የሚሰጡባቸውን ቀናት ይፋ አደረገ። በዚህም መሰረት የሪሚዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17 እስከ 20፣ የቅደመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ከሰኔ 2…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Apr 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት ጋር በጋራ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የደቡብ ሱዳኑን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት ተቀበሉ Mikias Ayele Apr 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)የደቡብ ሱዳኑን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት በብሔራዊ ቤተመንግሥት ተቀብለዋል። የመሪዎቹ ግንኙነት ፕሬዝደንት ሳልቫ ኬር በኢትዮጵያ የሚያደርጉት የሁለት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት አካል ነው። የመሪዎቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና ማኅበራዊ ሚዲያ በቅን ልብ ከተጠቀምንበት ሀገር የመገንባት ኃይሉ ከፍተኛ ነው – ኮሚሽነር መላኩ ወልደማርያም Mikias Ayele Apr 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር መላኩ ወልደማርያም ማኅበራዊ ሚዲያ በቅን ልብ ከተጠቀምንበት ሀገር የመገንባት ኃይሉ ከፍተኛ ነው አሉ። ምክክር ኮሚሽኑ ከማኅበራዊ ሚዲያ በጎ ተጽዕኖ ፈጣሪ ባለሙያዎች ጋር ተወያይቷል፡፡ ኮሚሽነር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Adimasu Aragawu Apr 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኤስፒን ቤርዝ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጌዲዮን (ዶ/ር) በውይይቱ ወቅት ኢትዮጵያ እና ኖርዌይ ሊተባበሩባቸው የሚችሉባቸው ብዙ መስኮች እንዳሉ ገልጸዋል። በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር ላይ የመጡ ዓለም አቀፍ ክሶችን መቀልበስ ተችሏል – ሀና አርዓያሥላሴ Adimasu Aragawu Apr 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም) የፍትህ ስርዓቱን ውጤታማነት በማሳደግ በሀገር ላይ የመጡ ዓለም አቀፍ ክሶችን መቀልበስ ተችሏል አሉ የፍትህ ሚኒስትር ሀና አርዓያሥላሴ። የ2018 በጀት ዓመት ሦስተኛው የ100 ቀናት እና የዘጠኝ ወራት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ድርብ ኃላፊነት … Adimasu Aragawu Apr 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቷቸው ወደ ተግባር ከገቡ ጉዳዮች መካከል ዲጂታል ቴክኖሎጂ አንዱና ዋነኛው ነው። በተለይም ከዚህ ቀደም ያልተሰራበት እና የመጪው ዘመን ወሳኝ ትኩረት የሆነው ሰው ሰራሽ አስተውሎት ላይ…
ስፓርት አሜሪካ በቀጣዩ የዓለም ዋንጫ ኢራንን በጣሊያን ለመተካት… Adimasu Aragawu Apr 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ በቀጣዩ የዓለም ዋንጫ ኢራንን በጣሊያን መተካት እንደምትፈልግ ገለጸች፡፡ የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ፓውሎ ዛምፖሊ ፊፋ በዓለም ዋንጫው ኢራንን በጣሊያን እንዲተካ ጠይቀዋል። ኢራን ከአሜሪካ እና እስራኤል ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንስትቲዩቱ በኮንስትራክሽንና ሲቪል ምህንድስና እና ግብርና ዘርፍ የቀረቡለትን 66 ደረጃዎች አጸደቀ Adimasu Aragawu Apr 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት በኮንስትራክሽንና የሲቪል ምህንድስና እና ግብርና ዘርፍ የቀረቡለትን 66 ደረጃዎች አጽድቋል፡፡ የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት ቦርድ ሚያዚያ 9 ቀን 2018 ዓ.ም ባካሄደው 5ኛ መደበኛ ስብሰባ ደረጃዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር በቀል ሪፎርሞች ኢትዮጵያ ካቀረቀረችበት ቀና ብላ የብልጽግና ጉዞን በጽናት እያስቀጠለች ትገኛለች – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Adimasu Aragawu Apr 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር በቀል ሪፎርሞች ኢትዮጵያ ካቀረቀረችበት ቀና ብላ የጀመረችውን የብልጽግና ጉዞ በጽናት እያስቀጠለች ትገኛለች አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ዛሬ…