Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ አስተማማኝ የዲጂታል ሥነ ምህዳር መገንባት የሚያስችል መሰረት ተጥሏል – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ አስተማማኝ የዲጂታል ሥነ ምህዳር መገንባት የሚያስችል መሰረት ተጥሏል አሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር)፡፡ 8ኛው የአፍሪካ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ፎረም በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው።…

በበጀት ዓመቱ በእቅድ ከተያዙ ተግባራት 96 በመቶ መፈፀም ተችሏል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በበጀት ዓመቱ በእቅድ ከተያዙ ተግባራት 96 በመቶ መፈጸም ተችሏል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ የ9 ወራት አፈፃፀም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ሲሆን፥ በመድረኩ በጥብቅ ክትትል የተከናወኑ…

በቀጣዩ ዓመት ከ20 ነጥብ 3 ጊጋዋት በላይ የሶላር ኃይል ይመረታል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እንደ ሀገር በሚቀጥለው ዓመት ከ20 ነጥብ 3 ጊጋዋት በላይ የሶላር ኃይል ይመረታል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የሚገኙ የቶዮ ሶላር ኢነርጂ…

በእንግሊዝ ኤፍ ኤ ዋንጫ ማንቼስተር ሲቲ ሳውዝሃምፕንን በማሸነፍ ለፍጻሜ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ኤፍ ኤ ዋንጫ ማንቼስተር ሲቲ ሳውዝሃምፕንን 2 ለ 1 በማሸነፍ ለፍጻሜ ደርሷል። ምሽት 1 ሰዓት ከ20 ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ ሳውዝሃምፕተን ፊን አዛዝ ባስቆተራት ግብ መምራት ቢችልም፤ ጀርሚ ዶኩ እና ኒኮ ጎንዛሌዝ ባስቆጠሯቸው ግቦች…

ሊቨርፑል ክሪስታል ፓላስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በሜዳው አንፊልድ ክሪስታል ፓላስን ያስተናገደው ሊቨርፑል 3 ለ 1 አሸንፏል። ቀን 11 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ አይሳክ፣ ሮበርትሰን እና ቨርትዝ ባስቆጠሯቸው ግቦች ነጥቡን 58 በማድረስ…

የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከአሜሪካ ልዑካን ጋር ሳይነጋገሩ ፓኪስታንን ለቀው ወጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ ከአሜሪካ ልዑካን ጋር ሳይነጋገሩ ፓኪስታንን ለቀው ወጥተዋል። ሚኒስትሩ በፓኪስታን ቆይታቸው ከፓኪስታን ከጠቅላይ ሚኒስትር ሸህባዝ ሸሪፍ እና ከጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹም አሲም ሙኒር ጋር ተወያይተዋል።…

በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የተመረቁት የኢነርጂ ፋብሪካዎች …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኢነርጂ ዘርፉ ተደማሪ አቅም የሚሆኑ ፋብሪካዎችን በሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ መርቀው ከፍተዋል፡፡ በዛሬው እለት ከተመረቁት ፋብሪካዎች መካከል አንዱ የቶዮ ሶላር ኢነርጂ ሁለተኛው ምዕራፍ ነው፡፡ ኩባንያው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ፋብሪካዎችን መረቁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሲዳማ ክልል ሐዋሳ ከተማ ሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የሚገኙ ፋብሪካዎችን በዛሬው እለት መርቀው ከፍተዋል፡፡ ፋብሪካዎቹ የቶዮ ሶላር ኢነርጂ ሁለተኛው…

የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ አወያዮች መረጣ በመጠናቀቅ ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሀገራዊ ምክክር ጉባኤው የአወያይነት ሚና የሚጫወቱ ግለሰቦች መረጣ እየተጠናቀቀ ነው አለ። ኮሚሽኑ የተለያዩ መስፈርቶችን በመጠቀም የአወያዮቹን ምርጫ ሲያካሂድ ቆይቷል። መስፈርቱንም…

 ኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል ዘርፍ …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል ማመንጫዎች ላይ ከፍተኛ ሥራ እየሠራች ነው። ለአካባቢ ተስማሚ የሆኑ የኢንዱስትሪ ፓርኮችን በማስፋፋት ከ95 በመቶ በላይ ንፁህ ኃይል የማመንጨት ተግባር እየከወነች ትገኛለች። ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር…