Fana: At a Speed of Life!

ቻይና በሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ስርቆት ከአሜሪካ የቀረበባትን ክስ አጣጣለች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና በተደራጀ መልኩ የአሜሪካን የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ለመስረቅ ጥረት አድርጋለች የተባለውን ክስ መሰረተ ቢስ ስትል ውድቅ አድርጋለች። የነጩ ቤተ መንግስት የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኃላፊ ሚካኤል ክራቲሲዮስ ትናንት በኤክስ ገጻቸው…

በኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ የቴክኖሎጂ አካታችነትን ማረጋገጥ …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዊም ቫንሄልፑት በኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ የቴክኖሎጂ አካታችነትን ማረጋገጥ ይገባል አሉ። ኩባንያው በቴሌኮም አገልግሎት ተደራሽነትና አካታችነት ዙሪያ ለመጀመሪያ ጊዜ ያዘጋጀው መድረክ…

የዜጎችን የውጭ ሀገር ስራ ስምሪት ደኅንነቱ የተጠበቀ ለማድረግ …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዜጎችን የውጭ ሀገር ስራ ስምሪት ደኅንነቱ የተጠበቀ እና አስተማማኝ እንዲሆን ለማድረግ የተለያዩ ስራዎች እየተሰሩ ናቸው አለ የስራና ክህሎት ሚኒስቴር። ሚኒስቴሩ በአዲሱ የውጭ ሀገር ስራ ስምሪት አዋጅ ዙሪያ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ምክክር…

 ውስብስብ የቆዳ በሽታዎችን ቀድሞ መለየትና ማከም የሚያስችል አሰራር ተዘርግቷል – ዶክተር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ውስብስብ የቆዳ በሽታዎችን እና ካንሰርን ቀድሞ መለየት እና ማከም የሚያስችል አሰራር ተዘርግቷል አሉ፡፡ 5ኛው የአፍሪካ የቆዳና የአባላዘር ህክምና ማህበር ጉባኤ ተካሄዷል፡፡ ሚኒስትሯ በጉባኤው ላይ…

የባቡር ትራንስፖርት ድርሻን ወደ 17 በመቶ ከፍ ማድረግ ተችሏል – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የባቡር ትራንስፖርትን ለማስፋፋት በተደረገው ጥረት በዘርፉ ያለውን ድርሻ ወደ 17 በመቶ ከፍ ማድረግ ተችሏል አሉ። ሚኒስትሩ የ2018 በጀት ዓመት ሦስተኛው የ100 ቀናትና የዘጠኝ ወራት…

 የመማር ማስተማር ሂደት በቴክኖሎጂ የተደገፈ እንዲሆን በትኩረት እየተሰራ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመማር ማስተማር ሂደት በቴክኖሎጂ የተደገፈ እንዲሆን በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ “በሳይንስና ፈጠራ የተካነ ትውልድ ለተምሳሌታዊ ሀገር”  በሚል መሪ ሐሳብ የሚካሄደውን 11ኛ…

በሀረሪ ክልል በሁሉም ዘርፎች የሚከናወኑ ውጤታማ ስራዎችን ለማስቀጠል ይሰራል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረሪ ክልል በሁሉም ዘርፎች እየተከናወኑ የሚገኙ ውጤታማ ስራዎችን ለማስቀጠል ይሰራል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ። በክልሉ የዘጠኝ ወራት የስራ አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ይገኛል። ርዕሰ መስተዳድሩ በዚሁ ወቅት እንዳሉት÷…

ኪነጥበብ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት ግንባታ ያለውን ሚና የሚያጎሉ ሥራዎች ተከናውነዋል – ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኪነጥበብ ሥራዎች ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት እሴት ግንባታ የሚያበረክቱትን ሚና የሚያጎሉ ተግባራት ተከናውነዋል አሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፡፡ ሚኒስትሯ የ2018 በጀት ዓመት ሦስተኛው የ100 ቀናትና የዘጠኝ ወራት አፈጻጸም…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከስዊዲን አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞትዎስ (ዶ/ር) ከስዊድን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሪያ ማልመር ስቴነርጋርድ ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትሮቹ በስዊድን ስቶኮልም ያደረጉት ውይይት በአፍሪካ ቀንድ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መሆኑ…

ከ300 ሺህ በላይ ቤቶች ለአቅመ ደካማ ዜጎች ተገንብተዋል – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለማህበራዊ ችግሮች ተጋላጭ ለሆኑ አቅመ ደካማ ዜጎች ከ300 ሺህ በላይ ቤቶች ተገንብተዋል አሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)፡፡ ሚኒስትሯ የ2018 በጀት ዓመት ሦስተኛው የ100 ቀናትና የዘጠኝ ወራት…