Fana: At a Speed of Life!

ኢራን በጦርነቱ ምክንያት ተቋርጦ የቆየውን የበረራ አገልግሎት አስጀመረች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን ከአሜሪካ እና እስራኤል ጋር በገባችበት ጦርነት ምክንያት ተቋርጦ የቆየውን የበረራ አገልግሎት አስጀምራለች፡፡ በዛሬው ዕለትም በቴህራን የሚገኘው ኢማም ኾሚኒ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከሁለት ወራት በኋላ የመጀመሪያውን በረራ ወደ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከ20 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የቤት ግንባታ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከ20 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የቤት ግንባታ በመርካቶ ቅጠል ተራ አካባቢ በዛሬው ዕለት አስጀምረዋል። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ለመኖር…

ለደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት አሸኛኘት ተደረገላቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት አሸኛኘት አድርገዋል። ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ትናንት አዲስ አበባ መግባታቸው ይታወሳል። ፕሬዝዳንቱ በኢትዮጵያ ቆይታቸውም…

የታዳሽ ኃይል እድገት በኢትዮጵያ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ጸጋዎቿን ወደ ኃይል ለመቀየር በርካታ ስራዎችን እየሰራች ትገኛለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የማኑፋክቸሪንግ ማዕከል እንድትሆን በንጹህና ታዳሽ ኃይል ላይ እየተሰራ እንደሚገኝና በበቂ ደረጃ ኃይል…

የሀገራዊ ምክክሩ የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ተጠናቅቆ ዋናውን ጉባኤ ለማካሄድ የመጨረሻው ዝግጅት እየተከናወነ ነው – መስፍን አርዓያ (ፕር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራዊ ምክክሩ የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ተጠናቅቆ ዋናውን ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ለማካሄድ የመጨረሻው ዝግጅት እየተከናወነ ነው አሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕር)። ዋና ኮሚሽነሩ እንዳሉት÷ ሀገራዊ…

የራስ ኃይሉ የስፖርት፣ ትምህርትና ስልጠና ማዕከል መሰረተ ልማቶችን በማሟላት ወደ አገልግሎት እንዲገባ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የራስ ኃይሉ የስፖርት፣ ትምህርትና ስልጠና ማዕከል ተጨማሪ መሰረተ ልማቶች ተሟልቶ ወደ አገልግሎት እንዲገባ አደረጉ። ከንቲባ አዳነች በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ማዕከሉን…

የታዳሽ ኃይል ፍላጎትን ለማሟላት…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታ ትኩረት በመስጠት ባለፉት ዓመታት ውጤታማ ተግባራትን አከናውናለች። በተለይም የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታ የጀርባ አጥንት በሆነው የታዳሽ ኃይል ልማት ላይ ባከናወነችው ተግባር የተገኘው ውጤት እጅግ አመርቂ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በካርጎ ላንድ ኤክሰለንስ ሽልማት የሁለት ዘርፍ ተሸላሚ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የካርጎ ላንድ ኤክሰለንስ ሽልማት ላይ በሁለት ዘርፎች ተሸላሚ ሆኗል። አየር መንገዱ በቤልጂየም ሊዥ ከተማ በተካሄደው የሽልማት ሥነ ሥርዓት ላይ የካርጎ ዊንግስ ተሸላሚ መሆኑ ተገልጿል። በተጨማሪም አየር መንገዱ…

በማረሚያ ቤቶች ምርጥ ተሞክሮዎችን በመቀመር በተሰሩ ስራዎች ውጤት እየተመዘገበ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማረሚያ ቤቶች ምርጥ ተሞክሮዎችን በመቀመር በተሰሩ ስራዎች የተሻለ ውጤት እየተመዘገበ ነው አለ የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን። 20ኛው የፌዴራል እና የክልል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ኮሚሽነሮች የጋራ ጉባኤ በሆሳዕና ከተማ መካሄድ ጀምሯል።…

አርሰናል የሊጉን መሪነት ለመረከብ …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አርሰናል በሜዳው ኢምሬትስ ምሽት 1 ሰዓት ከ30 ላይ ኒውካስል ዩናይትድን ያስተናግዳል፡፡ በአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የሚመራው አርሰናል ባለፉት ሦስት ዓመታት በሊጉ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ…