Fana: At a Speed of Life!

በነሐሴ የተጠናከረ ዝናብ ስለሚኖር ጎርፍና የመሬት መንሸራተት ሊከሰት ይችላል- ብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነሐሴ የሚኖረውን የተጠናከረና ተከታታይነት ያለው ከባድ ዝናብ ተከትሎ በአንዳንድ አካባቢዎች ላይ ጎርፍና የወንዞች ሙላት እንዲሁም የመሬት መንሸራተት ሊኖር እንደሚችል የብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡ በመሆኑም በየአካባቢው…

በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የፀሐይ ኃይልን ለምግብ ማብሰያነት የሚያገለግል ማሽን ተሰራ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይልና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የመሠረታዊ ምህንድስና ሳይንስ ምርምርና ፈጠራ ማዕከል የፀሐይ ኃይልን ለምግብ ማብሰያነት የሚያገለግል ማሽንና ከወዳደቁ የውሃ ማሸጊያ ፕላሰቲኮች የእግረኛ መንገድ ኮምፖሲት ምንጣፍ…

አምባሳደር ነቢል ከደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማሃዲ ከሀገሪቱ ምክትል ፕሬዚዳንትና የመሰረተ ልማት ክላስተር አስተባባሪ ታባን ዴንግ ጋይ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ። አምባሳደር ነቢል የኢትዮጵያ መንግሥት በሀገር ውስጥ ዘላቂ…

ቻይና ለመጀመሪያ ጊዜ የሰራችው ሲ-919  የመንገደኞች አውሮፕላን የሙከራ በረራውን አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰራው ለንግድ አገልግሎት የሚውል ሲ-919 ትልቅ የመንገደኞች አውሮፕላን የሙከራ በረራውን ማጠናቀቁን የቻይና የንግድ አውሮፕላኖች ኮርፖሬሽን አስታወቀ። ኩባንያው አውሮፕላን የማምረት ሥራውን በ2015 አቋርጦ የነበረ…

የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋዜጠኛ ብሌን ግርማቸው በድንገት ሕይወቷ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ነቀምቴ ፋና ኤፍ ኤም 96 ነጥብ 1 ላይ በጋዜጠኝነት ስትሰራ የነበረችው ወይዘሮ ብሌን ግርማቸው በዛሬው ዕለት በድንገት ሕይወቷ አልፏል፡፡ ወይዘሮ ብሌን ከ2005 ዓ.ም ጀምሮ ሕይወቷ እስካለፈበት ቀን ድረስ በነቀምቴ…

በደቡብ ምዕራብ ክልል በህልውና ዘመቻው ለተሳተፉ የልዩ ኃይል አባላት ዕውቅና እና ሽልማት ተበረከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በህልውና ዘመቻው ለተሳተፉ የክልሉ ልዩ ኃይል አባላትና አመራሮች የዕውቅና እና የሽልማት መርሐ ግብር በቦንጋ ከተማ አካሂዷል፡፡ በመረሐ ግብሩ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር…

የላይኛው አዋሽ ተፋሰስ አካባቢን በዓለም ቅርስነት ለማስመዝገብ ጥያቄ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የላይኛው አዋሽ ተፋሰስ አካባቢን በዓለም ቅርስነት ለማስመዝገብ ጥያቄ መቅረቡን የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው አስታወቁ። ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ድርጅት…

በአፋር ክልል ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የማህበራዊ ድጋፍ መስጠት የሚያስችል ስልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የአዕምሮ ጤና፣ የሥነልቡና እና ማህበራዊ ድጋፍ አገልግሎቶችን መስጠት የሚያስችል ስልጠና በሰመራ ከተማ ተጀምሯል፡፡ ስልጠናውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ፣ የጤና ሚኒስቴር እና…

በታንዛንያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 60 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛንያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 60 ኢትዮጵያውያን በፈቃዳቸው በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። በታንዛንያ የዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት ፕሮግራም ሃላፊ ዴቪድ ሆፍሜየር በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ዜጎቹ በዓለም…