የኢትዮጵያን የቱሪስት መዳረሻዎች ለማስተዋወቅ ዝግጁ መሆኑን የጀርመን ትራቭል አሶሴሽን ገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን ትራቭል አሶሴሽን የኢትዮጵያን የቱሪስት መዳረሻዎችና አማራጮች በጀርመን ለማስተዋወቅ መዘጋጀቱን አስታውቋል።
በጀርመን የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍቃዱ በየነ ÷ከጀርመን ትራቭል አሶሴሽን የፖሊሲና የውጪ ቱሪዝም ኃላፊ ቮልከር አዳምስ ጋር…