Fana: At a Speed of Life!

የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኤርጎኖሚክስ ሥራ የተቋም ግንባታ ራዕይና ሥነ ምግባር ሲገናኙ መፍጠር የሚቻለውን እመርታ ያሳየ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የዋና ጽ/ቤት ኤርጎኖሚክስ ሥራ የተቋም ግንባታ ራዕይና ሥነ ምግባር ሲገናኙ መፍጠር የሚቻለውን እመርታ ያሳየ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ…

የቼልሲ የልብ ምት ካይሴዶ …

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ በዚህ ወቅት አይነኬ ከሆኑ ተጫዋቾች መካከል ኢኳዶራዊው የመሐል ሜዳ ኮከብ ሞይሰስ ካይሴዶ አንዱ ነው፡፡ ሦስተኛ የውድድር ዓመቱን በቼልሲ እያሳለፈ የሚገኘው ካይሴዶ በክለቡ ጥሩ ጊዜ እያሳለፉ ከሚገኙ ተጫዋች መካከል…

በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተደረጉ ምርምሮች ውጤት እያመጡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፈር መሸርሸር እና በአሲዳማነት በመጠቃት ምርት የማይሰጥ መሬት በተፈጥሯዊ መንገድ እንዲያገግምና ምርታማነትን ለማሻሻል በጅማ ዩኒቨርሲቲው የተደረጉ ምርምሮች ውጤታማ ሆነዋል፡፡ በዩኒቨርሲቲው ግብርናና እንስሳት ሕክምና ኮሌጅ የተፈጥሮ ሀብትና…

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የኢንተርፕርነርሺፕ ሁነቶች ብዛት ቀዳሚ ሆነች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም ዓቀፉ ኢንተርፕርነርሽፕ ኔትወርክ በየጊዜው በሚያወጣው የኢንተርፕርነርሺፕ ሁነቶች ብዛት ኢትዮጵያ ቀዳሚ ሆናለች። የኢትዮጵያ ኢንተርፕርነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት የኮሙኒኬሽንና አጋርነት ዳይሬክተር እመቤት ተጫኔ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤…

ሀገራቸውን ያገለገሉ ባለውለታዎች …

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራቸውን በሁለንተናዊ ዘርፍ በጀግንነት ያገለገሉ የሀገር ባለውለታዎችን ትውልድ ሊዘክራቸው ይገባል አሉ የቀድሞ ወታደር ደራራ ባይሣ፡፡ “ውትድርና የገራው ሕይወት” የተሰኘ የግል የሕይወት ታሪካቸው ላይ የተመሰረተ መጽሐፍ የጻፉት ደራራ ባይሣ…

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ መተላለፊያ መንገዶች እና መከላከያ ዘዴዎች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማርበርግ ቫይረስ በሽታ (Marburg Virus Disease) በወረርሽኝ መልክ የሚከሰት የደም መፍሰስና ትኩሳት ህመም ሲሆን በሰዎችም ሆነ በሌሎች እንስሳት ላይ ይከሰታል። የበሽታው ምልክቶች ለቫይረሱ በተጋለጥን ከ2 እስከ 9 ባሉት ቀናት ውስጥ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ መድንን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ መድንን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ንጋቱ ገ/ስላሴ (በራሱ ላይ) በመጀመሪያው አጋማሽ አስቆጥሯል፡፡…

ኢራን ድርቅን ለመቋቋም ደመና የማበልጸግ ሥራ ጀመረች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን ድርቅን ለመቋቋም እና የዝናብ ስርጭትን ለመፍጠር ደመና የማበልጸግ ሥራ ጀመረች፡፡ ኢራን ባለፉት አስር ዓመታት የከፋ ድርቅን መጋፈጧ የተገለጸ ሲሆን ይህንን ችግር ለመፍታት እና የዝናብ ስርጭትን ለመፍጠር ደመና የማበልጸግ ሥራ ጀምራለች፡፡…

ከተሞች ለኑሮ ምቹ እንዲሆኑ በሚከናወኑ ስራዎች በከፍተኛ መነቃቃት ላይ ይገኛሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ከተሞች አረንጓዴ እና ለኑሮ ምቹ እንዲሆኑ በሚከናወኑ ስራዎች በከፍተኛ መነቃቃት ላይ ይገኛሉ አሉ። ‘የከተሞች ዕድገት ለኢትዮጵያ ልህቀት’ በሚል መሪ ሀሳብ በአፋር ክልል ሰመራ ሎጊያ ከተማ እየተካሄደ…

የመንገድ ደህንነትን በማረጋገጥ የሚደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ የሁሉም ርብርብ ያስፈልጋል – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንገድ ደህንነትን በማረጋገጥ የሚደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ የሁሉም ርብርብ አስፈላጊ ነው አሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)፡፡ የአፍሪካ የመንገድ ደህንነት ቀን በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ እየተከበረ ይገኛል።…