Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ ከአንጎላ ፕሬዚዳንት የተላከላቸውን መልዕክት ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ ከአንጎላ ፕሬዚዳንት እና የወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር ዣዎ ሎሬንሶ የተላከላቸውን መልዕክት ተቀብለዋል። ፕሬዚዳንቱ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው እንዳሉት÷ ኢትዮጵያ እና አንጎላ ለአስርት ዓመታት…

ድርጅቶቹ ለክትባት ተደራሽነት ድጋፋቸውን እንደሚያጠናክሩ አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ለክትባት ተደራሽነትና የህጻናት ሥርዓተ ምግብን ለማሻሻል የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የተለያዩ ግብረሰናይ ድርጅቶች ገልጸዋል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ ከዩኒሴፍ፣ ከጋቪ የክትባት ተቋምና ከሲ አይ ኤፍ…

የሆሚቾ ኦሙኔሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ – ያለ መታከት በመሥራት የተገኘ የጋራ ውጤት!

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሆሚቾ ኦሙኔሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ያለ መታከት በመሥራት የተገኘ የጋራ ውጤት መሆኑን የተቋሙ ሥራ አሥኪያጂ ኮሎኔል ስለሽ ነገራ ገለጹ። የሆሚቾ ኦሙኔሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ አመራሮች እና ባለሙያዎች ከውጭ ተሞክሮዎችን በማምጣት እና…

የቻይና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ጥናት ተቋም ከውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ጋር በጋራ መሥራት እንደሚፈልግ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ጥናት ተቋም ከኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ጋር በትብብር መሥራት እንደሚፈልግ አስታውቋል፡፡ በተቋሙ የታዳጊ ሀገራት ዲፓርትመንት ልዑክ ከኢንስቲትዩቱ ጋር በውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ጥናትና ምርምር ዘርፍ በትብብር…

በማዕድን ዘርፍ ያለውን ሕገ ወጥነት ለማስቆም ርምጃዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ጌታቸው ረዳ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል በማዕድን ዘርፍ እየተስተዋሉ የሚገኙ ህገወጥ እንቅስቃሴዎችን ለማስቆም እየተወሰዱ የሚገኙ ርምጃዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ ገለፁ። የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር በመቀሌ ከተማ…

ሦስት ብሔራዊ የቢዝነስ ፖርታሎች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘርፈ-ብዙ የመንግሥት አገልግሎትን በኦንላይን ለማግኘትና ግልፅነትን ለማሳደግ የሚያስችሉ ሦስት የቢዝነስ ፖርታሎች ይፋ ተደረጉ፡፡ በባሕር ዳር፣ አዳማ እና ድሬዳዋ ከተሞች የሚተገበሩት እነዚህ ፖርታሎች፤ ለከተሞቹ የስማርት ሲቲ ዕቅድ መሳካት…

ከ510 ሚሊየን ብር በሚልቅ ወጪ የቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ግንባታ ሊከናወን ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ510 ሚሊየን ብር በሚልቅ ወጪ የቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ግንባታን ለማከናወን የሚያስችል ስምምመት ተፈረመ፡፡ የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ የቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለማስገንባት የሚያስችከለውን ስምነት…

በአማራ ክልል ከተሞችን ዘመናዊ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተሞችን ዘመናዊ ለማድረግ የሚከናወኑ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ አስታወቁ፡፡ የከተማና መሠረት ልማት ሚኒስቴር አመራሮች በተገኙበት፤ የክልሉን…

በዱር እንስሳት ጥበቃ ላይ ያተኮረ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አንድነት ፓርኮች ኮርፖሬሽን እና ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በዱር እንስሳት ጥበቃ ላይ በትብብር ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ታምራት ኃይሌ (ዶ/ር) እና የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት…

ወልድያን ለቱሪዝም ምቹ ለማድረግ የተከናወኑ ተግባራት የሚበረታቱ መሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የወልድያ ከተማን ለቱሪዝምና ኢንቨስትመንት ምቹ ለማድረግ የተከናወኑ ተግባራት የሚበረታቱ መሆናቸው ተገለጸ። የአማራ ክልል ውሃና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ ማማሩ አያሌውን (ዶ/ር) ጨምሮ ከፍተኛ የክልሉ የመንግስት ሥራ ኃላፊዎች በወልድያ ከተማ እየተሠሩ…