Fana: At a Speed of Life!

በሲዳማ ክልል በበጋ መስኖ 72 ሺህ ሄክታር ለማልማት ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል በዘንድሮው የበጋ መስኖ ከ72 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ለማልማት መታቀዱን የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሃላፊ መምሩ ሞኬ÷በመስኖ ልማት የአርሶ አደሩን የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥና ገበያን…

ደንቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የድሮን ቴክኖሎጂን ለማሳደግ በትኩረት እየሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ በእውቀት የተገነባ ትውልድ ከማፍራት ባለፈ በምርምና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ለሀገር የሚጠቅሙ ሥራዎችን እያበረከተ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ተወካይ ሬዳ ናሞ (ዶ/ር)÷ዩኒቨርሲቲው በግብርና ዘርፍ፣ በድሮን…

ለአፍሪካ ተገቢውን ቦታ ያልሰጠ ዓለም ውጤት አያመጣም- ቻይና

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና አፍሪካ በዓለም የኃይል አሰላለፍ ተገቢው ቦታ እንዲኖራት ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል አረጋገጠች፡፡ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ በሰጡት መግለጫ፤ አዳጊ ሀገራት በዓለም አቀፍ ተቋማት ተገቢው ውክልና እንዲኖራቸው የተጀመሩ…

ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እድገት የዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን እውን ማድረግ ወሳኝ ጉዳይ ነው – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) የዓለም አቀፍ የቴሌኮሙኒኬሽን ህብረት የአፍሪካ ቀጣና ዳይሬክተር ኢማኑኤል ምናሴ (ዶ/ር) ጋር በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ምክክሩ የኢትዮጵያ ዲጂታል…

ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በአርሲ ዞን የወጣቱን ሰላም የማስጠበቅ ሥራ አደነቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ትናንት ምሽት በአርሲ ዞን መርቲ ወረዳ ጎራ ሲሊንጎ ቀበሌ እና አንጋዳ ከተማ ከሚገኙ የሃገር ሽማግሌዎችና የኃይማኖት አባቶች ጋር አብረው አፍጥረዋል። ከአፍጥር ሥነ-ሥርዓቱ ጎን ለጎንም…

 በሰው ሠራሽ አስተውሎት የተከናወነው የቀዶ ጥገና ሕክምና …

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና ለመጀመሪያ ጊዜ በሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤ አይ) የጉሮሮ ቀዶ ሕክምና ማድረጓን አስታውቃለች፡፡ የቀዶ ጥገና ሕክምናው የተከናወነው በቻይና ዥንያንግ ግዛት በሚገኝ አንድ የጉሮሮ ታካሚ ግለሰብ ላይ ነው፡፡ የጉሮሮ ቀዶ ጥገና ሕክምናው…

ለተሰናባቹ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሀማት የሽኝት መርሐ-ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተሰናባቹ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሀማት አፍሪካዊያን በአህጉሪቱ ጉዳዮች ላይ የጋራ አቋም እንዲኖራቸው ለማስቻል ከፍተኛ ጥረት ማድረጋቸውን የአፍሪካ ህብረት ሰራተኞች ማኅበር ገለጸ። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሠራተኞች…

ወላይታ ድቻ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ21ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ለወላይታ ድቻ ብቸኛዋን የማሸነፊያ ግብ አብነት ደምሴ አስቆጥሯል። ፈረሰኞቹ ሶስተኛ ተከታታይ ሽንፈታቸውን…

የዘላቂ ልማት ግቦች የስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የዘላቂ ልማት ግቦች የስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ መካሄዱን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል። ስብሰባውን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) እና በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ድጋፍ አስተባባሪ ራሚዝ…

የሶማሊያ ካቢኔ የኢጋድ የማቋቋሚያ ስምምነትን ለሀገሪቱ ፓርላማ መራ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያ መንግስት ካቢኔ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ማቋቋሚያ ስምምነትን በመደገፍ በሀገሪቱ ፓርላማ እንዲጸድቅ መምራቱ ተገልጿል፡፡ ኢጋድ የሶማሊያ ካቢኔን ውሳኔ ተከትሎ ባወጣው መግለጫ÷ ውሳኔው ለቀጣናው ትብብርና…