Fana: At a Speed of Life!

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የኮምቦልቻ ከተማን ሰው ተኮር ተግባራት አደነቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በኮምቦልቻ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ ሰው ተኮር ተግባራት እና ዘመናዊ አገልግሎቶች የሚደነቁ ናቸው አሉ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ የኮምቦልቻ ሪጆፖሊታን ከተማ አስተዳደር ዲጂታላይዝድ ዘመናዊ ህንጻ…

ዕመርታ የታየበት የቱሪስት መዳረሻዎች ልማት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የቱሪዝም መዳረሻዎች እንዲጠበቁ እና እንዲለሙ በማድረግ ከቱሪዝም የሚገኘውን ገቢ ከፍ ለማድረግ የሚደረገው ጥረት እንደ ሀገር ዕመርታ የታየበት ነው አለ። አገልግሎቱ በየአካባቢው ያሉ ፀጋዎች እንዲታወቁ፣ እንዲለዩ…

ለከተሞች አገልግሎት አሰጣጥ መዘመን እገዛ የሚያደርገው መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ሀይሌ (ዶ/ር) መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ለከተሞች አገልግሎት አሰጣጥ መዘመን ትልቅ እገዛ ያደርጋል አሉ። በአፋር ክልል ሰመራ ሎጊያ ከተማ 10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ‘የከተሞች…

ፋና 80 የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ዛሬም ቀጥሎ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና 80 የመጀመሪያው የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር 5ኛ ሳምንት ውድድር በዛሬው ዕለት ቀጥሎ ይካሄዳል። የፋና 80 ምዕራፍ 1፣ 2 እና 3 ውድድሮች አሸናፊ ቡድኖች በመጀመሪያው የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ብርቱ ፉክክር እያደረጉ ይገኛሉ። እናት…

በተለያዩ ሥነ ምህዳሮች የተሻለ ምርት የሚሰጡ የሰብል ዝርያዎችን የማፍለቅ አቅማችን አድጓል – ንጉሴ ደቻሳ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ንጉሴ ደቻሳ (ፕ/ር) በተለያዩ ሥነ ምህዳሮች የተሻለ ምርት የሚሰጡ የሰብል ዝርያዎችን የማፍለቅ አቅማችን አድጓል አሉ። ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስችል የዝርያ ማሻሻል ምርምር ላይ ትኩረት…

ፕሬዚዳንት ዘለንስኪ የሀገሪቱ የኢነርጂ ኩባንያዎች በአዲስ መልኩ እንደሚዋቀሩ ይፋ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ የመንግስት ኢነርጂ ኩባንያዎች በአዲስ መልኩ እንደሚዋቀሩ አስታውቀዋል። ፕሬዚዳንቱ ይህንን ውሳኔ ይፋ ያደረጉት የኢነርጂ ኩባንያዎች የስራ ኃላፊዎች በሙስና በመዘፈቃቸው የተነሳ የኢነርጂ ዘርፉ ችግር ውስጥ…

በፈርጉሰን የሚወደደው ፖል ስኮልስ…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማንቼስተር ዩናይትድ ቤት የራሱን ትልቅ አሻራ ያስቀመጠና በሰር አሌክስ ፈርጉሰን የሚወደድ ተጫዋች ነው ፖል ስኮልስ፡፡ እንግሊዛዊው የቀድሞ የማንቼስተር ዩናይትድ ተጫዋች ፖል ስኮልስ በእግር ኳስ ሕይወቱ ከቀያይ…

ኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤት እንድትሆን እንደ ሀገር ልዩ ትኩረት ተሰጥቶታል – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤት እንድትሆን እንደ ሀገር ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው አሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)። የባሕር በር ባለቤትነት የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም የማስጠበቅ የሕልውና ጉዳይ መሆኑንም…

የወጪ ንግድ እንዲሳለጥ የሚያደርግ ከባቢን መፍጠር…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የወጪ ንግድ እንዲሳለጥ የሚያደርግ ከባቢን ለመፍጠር ሁሉም ባለድርሻ አካላት በትብብር መስራት ይገባቸዋል። የምጣኔ ሃብት ባለሙያ ዮሐንስ በቀለ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ ኢትዮጵያን ከዕዳ ጫና በዘላቂነት ለማላቀቅ የውጭ ምንዛሪ ክምችትን…

በአፋር ክልል የቱሪዝም አቅም ይበልጥ ለማጎልበት የሚረዱ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል የቱሪዝም አቅም ይበልጥ ለማጎልበት የሚረዱ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው አሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡ አቶ አደም ፋራህ…