Fana: At a Speed of Life!

መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ህዝቡ በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያለውን ቅሬታ በዘላቂነት ይፈታል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ህዝቡ በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያለውን ቅሬታ በዘላቂነት ይፈታል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የደሴ ከተማን መሶብ የአንድ ማዕከል ዲጂታል አገልግሎት ስራ…

አየር መንገዱን የሚመጥን የአቪዬሽን ደኅንነት አገልግሎት ሰጪ ተቋም እየተገነባ ነው – አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድን የሚመጥን የአቪዬሽን ደኅንነት አገልግሎት ሰጪ ተቋም እየተገነባ ነው አሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የሲቪል አቪዬሽን ደኅንነት…

ኢትዮጵያ ሩዋንዳን 2 ለ 0 አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሴካፋ ከ17 ዓመት በታች የማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያ ሩዋንዳን 2 ለ 0 አሸንፋለች። በዛሬው ዕለት በተጀመረው የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ከ17 ዓመት በታች የማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያን አሸናፊ ያደረጉትን ሁለት ግቦችን ዳዊት ካሳ…

የጤና ኤክስቴንሽን መርሐ ግብር ተላላፊ በሽታዎችን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት እያገዘ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ኤክስቴንሽን መርሐ ግብር ተላላፊ በሽታዎችን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት እያገዘ ነው አለ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ። በክልሉ የከተማ ጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ንቅናቄ መድረክ "የከተማ ጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራምን በማጠናከር…

በሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ እየተጫወቱ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ከ17 ዓመት በታች የማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ ጨዋታቸውን እያደረጉ ነው። ለአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በሚረዳው የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ውድድር በኢትዮጵያ አዘጋጅነት በዛሬው ዕለት መካሄድ…

ማዕከሉ በዘርፉ ለነበረ ቀና ቁጭት ምላሽ የሰጠ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል የላቀ የሕክምና ማዕከል በዘርፉ ለነበረ ቀና ቁጭት ምላሽ የሰጠ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ እንዳሉት÷ በይፋ ተመርቆ ስራ የጀመረው ዘመናዊ የጤና ማዕከሉ÷ የዓለም አቀፍ…

በክልሉ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ በትኩረት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የኢንቨስትመንት አማራጮችን በማስፋት ባለሃብቶችን ለመሳብ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ታሪኩ አካሉ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በተያዘው በጀት ዓመት በክልሉ…

የኮሪደር ልማት ሥራ የሕዝባዊ ሥፍራዎችን ደረጃ ከፍ በማድረግ ዕሳቤ በመላው ኢትዮጵያ እየተተገበረ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሪደር ልማት ሥራ የሕዝባዊ ሥፍራዎችን ደረጃ ከፍ በማድረግ ዕሳቤ በሁሉም ደረጃ በመላው ኢትዮጵያ እየተተገበረ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ዛሬ…

የተጀመረው የኮሪደር ልማት ከተሞችን ውብና ለነዋሪዎች ምቹ ማድረግ አስችሏል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት የለውጥ ዓመታት በከተሞች ብሩህ ተስፋ የፈነጠቁ ትልልቅ ስኬቶች ተመዝግበዋል አሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ፡፡ 10ኛው…

ከንቲባ አዳነች የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ማስፋፊያ ግንባታን ሥራ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ማስፋፊያ ግንባታ የታካሚዎችን አገልግሎት በእጥፍ ያሳድጋል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባ አዳነች በአንጋፋው ዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል አዲስ ሆስፒታልን የሚመጣጠን ማስፋፊያ በመገንባት…