ቢዝነስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለት የዲጂታል የነዳጅ መክፈያ ስርዓቶችን አስተዋወቀ Mikias Ayele Apr 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለት የዲጂታል የነዳጅ መክፈያ ስርዓቶችን አስተዋውቋል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ÷ አንደኛው በባንኩ ሲ ቢ ኢ(CBE) ብር መክፈል የሚቻልበት ስርዓት ሲሆን ሁለተኛው ተጨማሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፍ የምግብ ፖሊሲ ምርምር ተቋምጋር ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ፈረመች Shambel Mihret Apr 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ከዓለም አቀፍ የምግብ ፖሊሲ ምርምር ተቋም ጋር በትብብር ለመሥራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል። ስምምነቱን በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር) እና መቀመጫውን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን በአራት የአፍሪካ ሀገራት የሚየደርጉትን ጉብኝት በታንዛኒያ ጀመሩ ዮሐንስ ደርበው Apr 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአራት የአፍሪካ ሀገራት የሚየደርጉትን ጉብኝት ዛሬ በታንዛኒያ ጀመሩ። አቶ ደመቀ ዛንዚባር ሲገቡ የታንዛኒያ አቻቸው ሲቴጎሚና ታክስ ተቀብለዋቸዋል። ጉብኝታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዕጣ የወጣባቸውን የጋራ መኖሪያ ቤቶች የግንባታ ማጠናቀቂያ ሥራ ለመጨረስ በቅንጅት እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው Apr 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዕጣ የወጣባቸውን የጋራ መኖሪያ ቤቶች የግንባታ ማጠናቀቂያ ሥራዎች ለመጨረስ በቅንጅት እየተሠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ:: የኮርፖሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሽመልስ ታምራት በጉዳዩ ላይ በሰጡት መግለጫ ÷ የ20/80…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የሰላም ስምምነት ሂደቶች ለሌሎች ሀገራት ዓርዓያ መሆናቸውን ማይክ ሐመር ተናገሩ ዮሐንስ ደርበው Apr 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ተከስቶ የነበረውን ጦርነት በሰላም ስምምነት የቋጨችበት መንገድ ለሌሎች ሀገራት ዓርዓያ እንደሚሆን የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር ገለጹ። አሜሪካ ለሰላም ስምምነቱ መጽናት በቀጣይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሠሃራ በታች ባሉ ሀገራት የጀርመን ጉዳይ አሥፈፃሚ በሱዳን ለተከሰተው ግጭት መፍትሄ ለመሻት ከኢጋድ ዋና ጸሐፊ ጋር መከሩ Alemayehu Geremew Apr 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ከሠሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት እና በሳኅል ቀጠና የጀርመን የውጭ ጉዳይ አሥፈጻሚ ዳይሬክተር ክርስቶፍ ሬዝላፍ በሱዳን ለተከሰተው ግጭት መፍትሄ ለመሻት ከምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ-መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ.ር) ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐይማኖት ተቋማት በሰላም ግንባታ ላይ ሚናቸውን እንዲወጡ ለማስቻል እየተሰራ ነው – አቶ ታዬ ደንደአ Amele Demsew Apr 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐይማኖት ተቋማት በሰላም ግንባታ ላይ ሚናቸውን እንዲወጡ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ታዬ ደንደአ ተናገሩ፡፡ የሰላም ሚነስቴር ከኦሮሚያ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ጋር በመተባበር ''የሃይማኖት አስተምህሮ ለሰላም ግንባታ''…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የሰላም ስምምነቱን ለማጽናት በርካታ የሚደነቁ ተግባራትን አከናውናለች – የተመድ ዋና ጸሃፊ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ Melaku Gedif Apr 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የሰላም ስምምነቱን ለማጽናት በርካታ የሚደነቁ ተግባራትን አከናውናለች ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሃና ሰርዋ ቴቴ ተናገሩ፡፡ የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ በሒደቱ አስተዋጽኦ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Apr 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 33 ሚሊየን ብር የሚገመት የዓይነት ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉ ከትምህርት ማህበረሰቡ የተሰበሰበ መሆኑን የቢሮው ኃላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡ አልባሳትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የፀጥታ ሁኔታን ለማጠናከር የጸጥታ አካላትን ቅንጅታዊ ስራ ያስፈልጋል – ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ Meseret Awoke Apr 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተሻሻለ የመጣውን የፀጥታ ሁኔታ አጠንክሮ ለማስቀጠል የጸጥታ አካላትን ቅንጅታዊ ስራ እንደሚያስፈልግ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ገለጹ፡፡ 14ኛው የፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባዔ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡…