Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ የነዳጅ ሽያጭ በዲጂታል ክፍያ ሥርዓት እየተከናወነ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በሚገኙ 153 ነዳጅ ማደያዎች የነዳጅ ሽያጭ በዲጂታል ክፍያ ሥርዓት እየተከናወነ መሆኑን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ። በአዲስ አበባ በሚገኙ ሁሉም ነዳጅ ማደያዎች ባለሙያዎች እና የቴሌብር ወኪሎች ተሰማርተው አስፈላጊውን እገዛ…

በድሬዳዋ የማህፀን በር ካንሰርና የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት ዘመቻ ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ የማህፀን በር ካንሰርና የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባቶች ዘመቻ ከነገ ጀምሮ ሊካሄድ መሆኑን የከተማው ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክትባት ዘመቻው ከሚያዝያ 17 እስከ 21 ቀን 2015ዓ.ም ድረስ እንደሚካሄድ የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ ኃላፊ…

  ቻይና ዜጎቿን ከሱዳን ልታስወጣ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ዜጎቿን ከሱዳን ልታስወጣ መሆኑን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ እርምጃው በሱዳን የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ የተወሰነ መሆኑን ሲ ጂ ቲ ኤን በዘገባው አመላክቷል። ቻይና በካርቱም የሚገኙ ከ1 ሺህ 500 በላይ ዜጎቿን…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ ባለፉት ዓመታት በክልሉ በተለያየ መስክ ውጤት መመዝገቡን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት የለውጥ ዓመታት በልማትና በፖለቲካ መስኮች ውጤታማ ሥራዎች መከናወናቸውን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። የኦሮሚያ ክልል የሦስተኛው ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማና ቀጣይ አቅጣጫ ላይ ያተኮረ…

ኢትዮጵያ አሜሪካ ችግር ሲያጋጥማት በተደጋጋሚ ድጋፍ አድርጋለች – ቲቦር ናዥ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ አሜሪካ ችግር ሲያጋጥማት በተደጋጋሚ ድጋፍ ያደረገች እውነተኛ ወዳጅ ሀገር ናት ሲሉ “በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቀድሞው የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እንዲሁም በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር የነበሩት ቲቦር ናዥ ገለጹ፡፡…

2 ዓመት ከመዋጋት 20 ዓመት መወያየት ይሻላል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠብ አቁሞ ሰላም ለመፍጠር በቂ ያልሆነ ምክንያት እና ትክክለኛ ያልሆነ ጊዜ የለም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ወዳጅነት አደባባይ 'ጦርነት ይብቃ፤ ሰላም እናጽና’ በሚል መሪ ሐሳብ የምስጋና እና የዕውቅና…

ከሸኔ ጋር የሚደረገው ድርድር ከነገ ወዲያ ይጀመራል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሸኔ ጋር የሚደረገው ድርድር ከነገ ወዲያ በታንዛኒያ እንደሚጀመር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገለጹ፡፡ የወለጋ ሕዝብ እፎይ እንዲል ሁሉም ወገን የበኩሉን እንዲያደርግ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ በሌላ በኩል በቀጣዩ ሣምንት በብልጽግና…

ስምምነቱ በተያዘለት ዕቅድ እየተፈጸመ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የተፈረመውን ስምምነት በተያዘለት ጊዜ እየተፈጸመ መሆኑን ተናገሩ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ወዳጅነት አደባባይ 'ጦርነት ይብቃ፤ ሰላም እናጽና’ በሚል መሪ…

ከትግራይ ሕዝብ የሰላም እና የፍቅር መልዕክት ይዤ መጥቻለሁ – አቶ ጌታቸው ረዳ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከትግራይ ሕዝብ የሰላም እና የፍቅር መልዕክት ይዤ መጥቻለሁ፤ የትግራይ ሕዝብም ጦርነት ሰልችቶታል ሲሉ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ መስተዳድር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ ተናገሩ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ወዳጅነት አደባባይ 'ጦርነት ይብቃ፤ ሰላም…

ኢትዮጵያውያን ለችግሮቻቸው በጥበብ እልባት ከማምጣት አንፃር የከፍተኛ ልምድ ባለቤት ናቸው – ሙሳ ፋኪ መሃማት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ለችግሮቻቸው በጥበብ እልባት ከማምጣት አንፃር የከፍተኛ ልምድ ባለቤት ናቸው ሲሉ የአፍሪካ ህብረት ከሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ መሃማት ተናገሩ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ወዳጅነት አደባባይ 'ጦርነት ይብቃ፤ ሰላም እናጽና’ በሚል መሪ…