ስፓርት ኪሊያን ምባፔ ወደ ማድሪድ ተመለሰ Adimasu Aragawu Nov 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ26 ዓመቱ ተጫዋች ኪሊያን ምባፔ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ወደ ሪያል ማድሪድ ተመልሷል፡፡ ትናንት ምሽት ፈረንሳይ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዩክሬንን 4 ለ 0 ባሸነፈችበት ጨዋታ ሁለት ግቦችን ቢያስቆጥርም ጉዳት አጋጥሞታል፡፡ በዚህም ተጫዋቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካ በኮፕ30 በአንድ ድምፅ በመናገር በዓለም ተደምጣለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Abiy Getahun Nov 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አፍሪካ በብራዚል ቤሌም በተካሄደው የተባበሩት መንግስታት የ2025 የአየር ንብረት ጉባዔ (ኮፕ30) ላይ በአንድ ድምፅ በመናገር በዓለም ተደምጣለች አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና አባተ አበበ የተባለ ግለሰብን በመግደል ወንጀል የተከሰሰው ተስፋዬ ሆርዶፋ በ20 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ Adimasu Aragawu Nov 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አባተ አበበ የተባለ ግለሰብን በመግደል ወንጀል የተከሰሰው ተስፋዬ ሆርዶፋ በ20 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ተወስኗል። የግራ ቀኝ ማስረጃን መርምሮ የቅጣት ውሳኔ ያሳለፈው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ የግድያና የከባድ ውንብድና…
ቢዝነስ የባሕር ዳር ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ባለፉት አራት ወራት ከ337 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ተኪ ምርት ለገበያ አቀረበ Adimasu Aragawu Nov 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕር ዳር ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ባለፉት አራት ወራት ከ337 ሚሊየን 362 ሺህ ብር በላይ የሚያወጣውን ተኪ ምርት ለገበያ አቀረበ። የልዩ ኢኮኖሚ ዞኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ጥሩየ ቁሜ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ዞኑ ተኪ ምርቶችን በማምረትና ወደ ገበያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የሚገኙ የቱሪዝም መስሕቦችን የማሻሻልና መዳረሻዎችን የማልማት ስራ በትኩረት እየተሰራ ነው Adimasu Aragawu Nov 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙ የቱሪዝም መስሕቦችን የማሻሻልና መዳረሻዎችን የማልማት ስራ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ሳሙኤል መንገሻ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክልሉ የሚገኙ የቱሪዝም መስሕቦችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በፖለቲካው ዘርፍ ኢትዮጵያን ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሸጋገሩ ውጤቶች ተመዝግበዋል – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) Yonas Getnet Nov 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በፖለቲካው ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶች ኢትዮጵያን ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሸጋገሩ ናቸው አሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)። በለውጡ ዓመታት የተመዘገቡ ስኬቶች ኢትዮጵያን የብልጽግና ተምሳሌት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመደመር መንግሥት ዕሳቤ ተቋማት የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርምን የመተግበር ግዴታ አለባቸው Abiy Getahun Nov 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ኃላፊ እና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ዓለምፀሀይ ጳውሎስ በመደመር መንግሥት ዕሳቤ ሁሉም ተቋማት የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርምን የመተግበር ግዴታ አለባቸው አሉ። የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የመንግሥት አገልግሎትና አስተዳደር…
ፋና ስብስብ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር ነገ ቀጥሎ ይካሄዳል Adimasu Aragawu Nov 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ700 በላይ የቅድመ ማጣሪያ ተፎካካሪዎች መካከል የተለዩ 16 ከዋክብትን ይዞ የጀመረው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር በነገው ዕለት ቀጥሎ ይካሄዳል። የምዕራፉ ሶስተኛ ሳምንት ውድድር ላይ ሰባት የምድብ አንድ ተወዳዳሪዎች ከኮከብ ባንድ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተማ አስተዳደሩ ሀገራዊ ዕቅዶችን ለማሳካት በቁርጠኝነት መስራቱን ይቀጥላል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Mikias Ayele Nov 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተቀመጡ ሀገራዊ ዕቅዶችን ለማሳካት በትጋትና በቁርጠኝነት መስራቱን ይቀጥላል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ ከከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ጋር “በመደመር መንግስት እይታ፣ የዘርፎች እምርታ” በሚል መሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል በ67 ትምህርት ቤቶች ተግባራዊ የሚደረገው የተማሪዎች ምገባ መርሐ ግብር ተጀመረ Yonas Getnet Nov 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በክልሉ በሚገኙ የከተማና ገጠር ትምህርት ቤቶች የተማሪዎች የምገባ መርሐ ግብር አስጀምረዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ በክልሉ በሚገኙ 67 ትምህርት ቤቶች ተግባራዊ በሚደረገው የምገባ…