Fana: At a Speed of Life!

ምርጫ ቦርድ ለውድብ ወለዶ ትግራይ የፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ ምሥክር ወረቀት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለውድብ ወለዶ ትግራይ (ወለዶ) ሕጋዊ ክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ ምሥክር ወረቀት ሰጥቷል፡፡ ቦርዱ በዐዋጁ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ነው ሕዳር 5 ቀን 2018 ዓ.ም ለወለዶ ሕጋዊ ክልላዊ የፖለቲካ ፓርቲነት…

ምርጥ ብቃት ላይ የሚገኙ የፊት መስመር ተጫዋቾች …

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለቡድናቸው እና ለሀገራቸው ግቦችን በማስቆጠር ጥሩ ጊዜ እያሳለፉ የሚገኙ ምርጥ የፊት መስመር ተጫዋቾች ናቸው፡፡ ኖርዌያዊው ኤርሊንግ ብራውት ሃላንድ፣ እንግሊዛዊው ሃሪ ኬን እና ፈረንሳዊው ኪሊያን ምባፔ፡፡ የ25 ዓመቱ…

ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ጉባዔን እንድታስተናግድ መመረጧ ለኢትዮጵያና ለአፍሪካ ታሪካዊ ነው – መሐሙድ አሊ ዩሱፍ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ጉባኤዔን (ኮፕ 32) እንድታስተናግድ መመረጧ ለኢትዮጵያና ለአፍሪካ ታሪካዊ ነው አሉ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ። ሊቀመንበሩ ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት…

የክልሉን ሰላምና ጸጥታ በማረጋገጥ ሰፊ የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው – አፈ ጉባዔ ፋጤ ሰርሞሎ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሰላምና ጸጥታን በማረጋገጥ ሰፊ የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው አሉ የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ፋጤ ሰርሞሎ፡፡ አፈ ጉባዔዋ ለ20ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን የተደረገውን ዝግጅትና በክልሉ የተከናወኑ…

10ኛው የከተሞች ፎረም በሰመራ ሎጊያ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 10ኛው የከተሞች ፎረም በአፋር ክልል ሰመራ ሎጊያ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ፎረሙ "የከተሞች ዕድገት ለኢትዮጵያ ልሕቀት” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በመክፈቻ ሥነ ሥርዓቱ ላይ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ…

በኢትዮጵያ 2 ነጥብ 3 ሚሊየን ዜጎች ከስኳር ሕመም ጋር ይኖራሉ – ማህበሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት 2 ነጥብ 3 ሚሊየን ዜጎች ከስኳር ሕመም ጋር ይኖራሉ አለ የኢትዮጵያ ስኳር ሕመም ማህበር። የማህበሩ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ጌታሁን ታረቀኝ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ የስኳር ሕመም በዓለም አቀፍ ደረጃ ባለፉት ዓመታት በከፍተኛ…

ኢራን የሚሳኤልና ድሮን ዐውደ ርዕይ አዘጋጀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢራን አብዮታዊ ዘብ የባለስቲክ ሚሳኤሎች እና የድሮኖች ዐውደ ርዕይ በቴህራን አዘጋጅቷል። ኢራን ለዕይታ ያቀረበቻቸው የጦር መሳሪያዎች የሀገሪቱን የመከላከያ ዓቅም ለማሳደግ የታጠቀቻቸውን የጦር መሳሪያ የሚያሳዩ እንደሆኑ ዩሮኒውስ ዘግቧል።…

ከ20 ዓመታት በላይ በኢትዮጵያ ስፖርት ውስጥ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ስፖርት በበርካታ ኃላፊነቶች ላይ አገልግለዋል፤ አሁንም እያገለገሉ ይገኛሉ። የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት፣ የአፍሪካ ፓርላማ አፈ ጉባኤ፣ የኢትዮጵያ ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት፣ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልነት እና…

ከ17 ዓመት በታች የሴካፋ ዋንጫ በፋና+

‎የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ማጣርያ  የመጀመሪያ የምድብ ጨዋታ  ኢትዮጵያ ከሩዋንዳ የሚያደርጉት ጨዋታ በፋና+ ቻናል በቀጥታ ይተላለፋል። ‎‎ጨዋታው ነገ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል። ‎በኢትዮጵያ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በሐይቅ ከተማ የተገነባውን ትምህርት ቤት መረቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በደቡብ ወሎ ዞን ሐይቅ ከተማ በበላይነህ ክንዴ ፋውንዴሽን የተገነባውን ትምህርት ቤት መርቀዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በደቡብ ወሎ ዞን የተለያዩ የልማት ስራዎችን በመጎብኘት እና የተጠናቀቁ…