Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ በመንገድ መሰረተ ልማት የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ እየተሰራ ነው -አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በክልሉ የተሰሩ የመንገድ መሰረተ ልማትን ጎብኝተዋል፡፡ አቶ ደስታ በጉብኝታቸው÷በሁላ እና በቦና ወረዳ እየተሰራ የሚገኘውን የመንገድ መሰረተ ልማት ተመልክተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት…

ትንሣዔ – የድል ቀን !

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዐቢይ ጾም የመጨረሻው ሣምንት ሰሙነ ሕማማት (የሕማማት ሣምንት) ይባላል፡፡ “ሰሙን” ሳምንት ማለት ሲሆን÷ ሕማማት ደግሞ “ሐመ” ታመመ ከሚለው የግዕዝ ቃል የተገኘ መታመም ፤ መሠቃየት ማለት ነው፡፡ የሁለቱ ቃል ጥምረት የኢየሱስ ክርስቶስ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከህንዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከህንዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱብራህማንያም ጃይሻንከር ጋር ተወያዩ። በዚህ ወቅት ሚኒስትሩ ስለፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አተገባበር፣ ግጭት በነበረባቸው አካባቢዎች እየተደረገ…

ለገበታ ለትውልድ ፕሮጄክት የሚደረገው ድጋፍ ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለገበታ ለትውልድ ፕሮጄክት የተለያዩ አካላት ድጋፍ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል፡፡ 7ኛ ዙር የገበታ ለትውልድ ፕሮጄክት ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ይፋ አድርጓል፡፡ የፕሮጄክቱ ደጋፊዎች ከ5 ሚሊየን እስከ 20 ሚሊየን ብር…

ፀሎተ ሐሙስ በተለያዩ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓቶች ታስቦ ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፀሎተ ሐሙስ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በዛሬው ዕለት በተለያዩ ሐይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ታስቦ ውሏል፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ በዛሬዋ እለት ዝቅ ብሎ የሐዋርያቱን እግር በማጠብ ፍጹም ትህትናን እና ታዛዥነትን ማስተማሩን በማሰብ ነው በዓሉ…

የ1 ሺህ 444ኛው የ2015 የሐጅ መስተንግዶ ማብራሪያ እና የሐጅ ምዝገባ ሲስተም ማስጀመሪያ ፕሮግራም ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የ1 ሺህ 444ኛው የ2015 የሐጅ መስተንግዶ ማብራሪያ እና የሐጅ ምዝገባ ሲስተም ማስጀመሪያ ፕሮግራም ተካሄደ፡፡ የዘንድሮው የሀጅ ጉዞ እንግልት አልባ እንዲሆን ታስቦ ሲስተሙ እውን መደረጉ ተገልጿል።…

ከተማ አስተዳደሩ ከ256 ሺህ በላይ ለሆኑ አቅመ ደካሞች ማዕድ አጋራ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፋሲካ እና የኢድ በዓላትን ምክንያት በማድረግ ከ256 ሺህ በላይ ለሆኑ አቅመ ደካሞች ማዕድ አጋራ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ብቻ ለ3 ሺህ አቅመ ደካሞች ማዕድ አጋርቷል፡፡ በተመሳሳይ…

በዕርድ ወቅት ለቆዳና ሌጦ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጪዎቹ በዓላት ወቅት እርድ በሚፈፀምበት ጊዜ ለቆዳና ሌጦ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በእርድ ጊዜ የሚፈጠሩ ጉድለተቶች የቆዳውን ጥራት እንደሚጎዱ ተገልጿል፡፡ በዚህም እንስሳው ሲታረድ ደም ተሟጦ ያለመውጣት፣…

አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከቻይና የአፍሪካ ልማት ፈንድ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከቻይና የአፍሪካ ልማት ፈንድ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሺ ዌንጁ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው አምባሳደር ተፈራ በኢትዮጵያ በሚካሄደው የኢንቨስትመንት ፎረም እና በኢትዮጵያ ባሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ዙሪያ…

አቶ ማሞ ምህረቱ ከተለያዩ ሀገራት የማዕከላዊ ባንክ ገዥዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ከኬንያ፣ ዛምቢያ፣ ሞዛምቢክ እና ዩጋንዳ ማዕከላዊ ባንኮች ገዥዎች ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱን ያካሄዱት ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም እና የዓለም ባንክ የ2023 የፀደይ ወቅት ስብሰባ ጎን ለጎን ነው፡፡…