በኦሮሚያ እና አዲስ አበባ ለበዓላቱ የሚያስፈልጉ የፍጆታ እቃዎች በስፋት እየቀረቡ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለመጪዎቹ በዓላት የሚያስፈልጉ መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ እያቀረቡ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡
የኦሮሚያ ክልል ንግድ ቢሮ ምክትል ሃላፊ አቶ ተስፋዬ ገሾ እንደገለጹት፥ በክልሉ…