የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ማዕድ አጋሩ Shambel Mihret Apr 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ መጪዎቹን የፋሲካ እና የዒድ አልፈጥር በዓላት ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርተዋል። በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 በመገኘት ለተቸገሩ ወገኖች እና አቅመ ደካሞች ማዕድ ያጋሩት ፕሬዚዳንቷ ወቅቱ የክርስትና እና እስልምና…
የዜና ቪዲዮዎች አዲስ ወግ የመደመር ትውልድ መቅረጽ Amare Asrat Apr 12, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=IMnBhDUoP-Q
የሀገር ውስጥ ዜና የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ሰርቀዋል በተባሉ 4 ተጠርጣዎች ላይ ምርመራ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Apr 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ሰርቀዋል በተባሉ አራት ተጠርጣሪዎች ላይ ምርመራ እየተካሄደ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ኮተቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሙሉቀን ሐብቱን (ዶ/ር) ጨምሮ 5 ተከሳሾች በነፃ እንዲሰናበቱ ፍርድ ቤቱ ወሠነ Alemayehu Geremew Apr 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የቴክኒክ ሙያ ሥልጠናና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ኃላፊ የነበሩት ሙሉቀን ሐብቱን (ዶ/ር) ጨምሮ አምሥት ተከሳሾች በነፃ እንዲሰናበቱ ፍርድ ቤቱ ወሰነ። የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና ተመድ የኢትዮጵያን ሠላም አስከባሪ ሠራዊት አመሰገነ Shambel Mihret Apr 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ ሠላም አስከባሪ ሠራዊት በሶማሊያ እና ቀጣናው ሠላም በማስፈን ረገድ ለተወጣው ሚና አመሰገነ፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በሶማሊያ ባይደዋ ከተማ የተፈናቀሉ ዜጎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና 900 ሺህ ተፈናቃዮችን ለመደገፍ 62 ሚሊየን ዶላር ያሥፈልጋል ተባለ Tamrat Bishaw Apr 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በቀጣይ ስድስት ወራት 900 ሺህ ያህል ተፈናቃዮችን ለመደገፍ 62 ሚሊየን ዶላር እንደሚያስፈልግ የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ፡፡ የሥደተኞችን ሕይወት ለመታደግ የተጠየቀው የገንዘብ ድጋፍ በአስቸኳይ እንደሚያስፈልግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ60 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገዙ ትራክተሮች ለዞኖች ተሰጡ Shambel Mihret Apr 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል 22 ትራክተሮችን ለዞኖች አስረከበ፡፡ ግብርናውን ለማዘመን የክልሉ መንግስት ከ60 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ 22 ትራክተሮችን ገዝቶ ለዞኖች ማስረከቡን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከስሎቬኒያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ታንያ ፋዬን ጋር ተወያዩ Mekoya Hailemariam Apr 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከስሎቬንያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ታንያ ፋዬን ጋር ተወያዩ። በዚህም ወቅት፥ በኢትዮጵያና በስሎቬኒያ የሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን ነው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በ5ኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ- ግብር 6 ነጥብ 3 ቢሊየን ችግኝ እንደሚተከል ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ Alemayehu Geremew Apr 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በሀገር አቀፍ ደረጃ በ5ኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር 6 ነጥብ 3 ቢሊየን ችግኝ ለመትከል መታቀዱን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከሚተከለው ውስጥ 45 በመቶው ለደን የሚውል ሲሆን ቀሪው 55 በመቶ ደግሞ ለጥምር ግብርና እና ፍራፍሬ ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከመደመር መጽሐፍ ሽያጭ ከ75 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ Shambel Mihret Apr 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የክልል ማዕከላትና የዞን መዋቅር በጋራ በዳረጉት መድረክ ከ“የመደመር ትውልድ” መጽሐፍ ሽያጭ ከ75 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ፡፡ ከ“የመደመር ትውልድ” መጽሐፍ ሽያጭ ከሚገኝ ገቢ በክልሉ የመደመር ትውልድ…