Fana: At a Speed of Life!

በዓድዋ ላይ ለድል አድራጊነት ያልታገለ ኢትዮጵያዊ የለም- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓድዋ ላይ በክብር ያልወደቀና ለድል አድራጊነት ያልታገለ ኢትዮጵያዊ የለም ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች ለ127ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስታላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም…

የዓድዋ ድል ጀግኖች አያቶቻችን ያበረከቱልን የኢትዮጵያውያን የጋራ ጥሪት ነው- ዶ/ር ኢ/ር ነጋሽ ዋጌሾ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል ጀግኖች አያቶቻችን ያበረከቱልን ዘውትር የማይደበዝዝና የማይነጥፍ የኢትዮጵያውያን የጋራ ጥሪታችን ነው ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ 127ኛውን የዓድዋ…

የዓድዋ ድል የጥቁር ሕዝቦች ኩራት እና የአንድነት ኃይል ነው – የጦር ታሪክ ተመራማሪ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል የጥቁር ሕዝቦች ኩራት እና የአንድነት ኃይል ነው ሲሉ የወታደራዊ ታሪክ ተመራማሪ እና ደራሲ ጥላሁን ጣሰው ገለጹ፡፡ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር የሥራ አስፈፃሚ ቦርድ አባል፣ የወታደራዊ ታሪክ…

የዓድዋ ድል የኢትዮጵያውያን የአንድነት መገለጫ፣ የአሸናፊነትና የሉዓላዊነት ማረጋገጫ ነው- ዶ/ር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል የኢትዮጵያውያን የአንድነት መገለጫ፣ የአሸናፊነትና የሉዓላዊነት ማረጋገጫ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ፡፡ የአማራ ክልል ለ127ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክቱን…

በፕሪሚየርሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬዳዋ ከተማን በማሸነፍ በድጋሚ ሊጉን መምራት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬዳዋ ከተማን 2 ለ 1 በማሸነፍ በድጋሚ ሊጉን መምራት ጀምሯል፡፡ በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው የ15ኛ ሳምንት መርሐ ግብር አቤል ያለው እና እስማኤል ኦሮ አጉሮ የቅዱስ ጊዮርጊስን ጎሎች…

127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 127ኛው የዓድዋ ድል በዓል “ዓድዋ አንድነት፣ ጀግንነትና ጽናት” በሚል መሪ ሐሳብ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ተከብሯል፡፡ የድል በዓሉ የተቋሙ ዋናው መስሪያ ቤት የሠራዊቱ አባላት በተገኙበት በፓናል ውይይት መከበሩን ከፌደራል ፖሊስ ያገነኘው መረጃ…

የዓድዋ ድል የሰው ልጆችን የነፃነት ታሪክ የቀየረ ነው – ረዳት ፕ/ር አደም ካሚል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል በዓለም አቀፍ ደረጃ የእኩልነት፣የፍትህ እና የነፃነት ትግልን በማስፋፋት የሰው ልጆችን የነፃነት ታሪክ የቀየረ ነው ሲሉ የታሪክ ምሁሩ ረዳት ፕሮፌሰር አደም ካሚል ተናገሩ፡፡ የታሪክ ምሁሩ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው…

ኢትዮጵያ ከአዘርባጃን ጋር ያላትን ግንኙነት የበለጠ አጠናክራ ትቀጥላለች – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከአዘርባጃን ጋር ያላትን ግንኙነት የበለጠ አጠናክራ እንደምትቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በገለልተኛ ሀገራት…

ምርጫ ቦርድ በደቡብ ክልል የተካሄደውን የህዝበ ውሳኔ ውጤት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት በሚገኙ ስድስት ዞኖችና አምስት ልዩ ወረዳዎች የተካሄደውን የህዝበ ውሳኔ ውጤት ይፋ አደረገ። እነዚህ ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች በአንድ ክልል እንዲደራጁ የነጭ…