የዜና ቪዲዮዎች ከአማራ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ኃላፊ ግርማ የሺጥላ ጋር የተደረገ ቆይታ Amare Asrat Apr 11, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=wr_zfUoD_Zc
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ የሚገነባው የሲሚንቶና ብረት ፋብሪካ የግንባታ እቃዎችን እጥረት ይፈታል -ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ Amele Demsew Apr 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ የሚገነባው የሲሚንቶ፣ ብረትና ኖራ ፋብሪካ የወቅቱ ፈተና የሆነውን የግንባታ እቃዎች እጥረት ይፈታል ሲሉ የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለጹ፡፡ ናሽናል ዌስት ኢንተርናሽናል ሆልዲግ በድሬዳዋ የሚያስገነባው የሲሚንቶ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የልዩ ኀይል ሪፎርም የሚካሄደው የሕዝብን ሰላምና ደኅንነት የሚያረጋግጥ፣ የሀገርን አንድነት የሚያጸና ጠንካራ የጸጥታ ኀይል ለመገንባት ነው- አቶ ግርማ የሺጥላ Amele Demsew Apr 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልዩ ኀይል መከላከያ ሠራዊት በተከዳበትና ሀገር ኅልውናዋ አደጋ ውስጥ በገባበት ወቅት መስዋእትነት የከፈለ መኾኑን የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ አባልና የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አቶ ግርማ የሽጥላ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒሴፍ በኢትዮጵያ ድርቅና ግጭት ባሉባቸው አካባቢዎች ለሚገኙ ህፃናት ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ Amele Demsew Apr 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት የህፃናት አድን ድርጅት (ዩኒሴፍ) ተወካይ አቡበከር ካምፓ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል። አቶ ደመቀ ዩኒሴፍ በኢትዮጵያ ልማት ላይ ቁልፍ ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶላር አሽሽተዋል በተባሉ የጉሙሩክ ኮሚሽን ሰራተኛና ነጋዴ ላይ የሙስና ወንጀል ክስ ቀረበ Melaku Gedif Apr 11, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት ዶላር አሽሽተዋል በተባሉ የጉሙሩክ ኮሚሽን ሰራተኛና ነጋዴ ላይ የሙስና ወንጀል ክስ ቀረበ፡፡ ክሱ የቀረበባቸው ተከሳሾች በጉምሩክ ኮሚሽን የቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሰራተኛ የሆነው አዲስ አለም ድረስ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ለበዓላቱ ሁሉም አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጋቸው ተገለጸ Amele Demsew Apr 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፊታችን ለሚከበሩ የትንሳኤ እና የዒድ አልፈጥር በዓላት ሁሉም አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጋቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታውቋል፡፡ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ…
ፋና ስብስብ በትዳር ውስጥ የሚከሰቱ ፈተናዎችን እንዴት ማሸነፍ ይቻላል? Shambel Mihret Apr 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትዳር ፍቺ ስነ-ልቦናን እንደሚጎዳ፣ ለጸጸት እንደሚዳርግ እንዲሁም የልጆችን የወደፊት እጣ ፈንታ ከማጨለም ባሻገር በሀገር ላይ ኪሳራ እንደሚያደርስ ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ የትዳር አማካሪና የማህበረሰብ ሳይንስ ባለሙያ የሆኑት ደረጀ ግርማ ÷ትዳር…
ፋና ስብስብ እንግሊዝ የልዑል ዓለማየሁን አፅም ወደ ኢትዮጵያ እንድትመልስ ተጠየቀ Alemayehu Geremew Apr 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በእንግሊዝ የንጉሳውያን ቤተሰብ የመቃብር ሥፍራ ያረፈው የልዑል ዓለማየሁ አፅም ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለስ ተጠየቀ፡፡ ጥያቄው አሁን ላይ እንደ አዲስ የቀረበው ለእንግሊዙ የንጉሳውያን ቤተሰብ የአሁኑ ንጉስ ቻርለስ ሲሆን በልዑሉ የሕይወት ታሪክ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና 9 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ተሽከርካሪን ይዞ የተሰወረው ሹፌር በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ Feven Bishaw Apr 11, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ንብረት የሆነን 9 ሚሊየን ብር የሚያወጣ "ላንድ ክሮዘር ፕራዶ" ተሽከርካሪን ይዞ የተሰወረው ሹፌር በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ። የቅጣት ውሳኔው የተወሰነው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Apr 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማህመት ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። በውይይቱ በአፍሪካ ህብረት መሪነት የተደረሰው የሰላም ስምምነት ስለሚገኝበት ሁኔታ አምባሳደር…