Fana: At a Speed of Life!

ቭላድሚር ፑቲን በሩሲያ ድንበር አካባቢ ጥብቅ ጥበቃ እንዲደረግ አዘዙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ - ዩክሬን ድንበር አካባቢ ጥብቅ የደኅንነት ቁጥጥር እና ጥበቃ እንዲደረግ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አዘዙ፡፡ ፑቲን ትዕዛዝ ያስተላለፉት የዩክሬን ሰው አልባ አነስተኛ ወታደራዊ አውሮፕላን (ድሮኖች) በሀገራቱ ድንበር አካባቢ…

የዓድዋን ድል ከፍ አድርገን  እንድናከብረው የሚያደርገን  ዋነኛው ምክንያት ድሉ የሁላችንም በመሆኑ ነው –  ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋን ድል ከፍ አድርገን እንድናከብረው የሚያደርጉን ብዙ ምክንያቶች ቢኖሩም ዋነኛው ምክንያት ድሉ የሁላችንም በመሆኑ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለ127ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን…

የአፍሪካ ትምህርት ቤት ምገባ ቀን በአፍሪካ ህብረት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስምንተኛው ሀገር በቀል የአፍሪካ ትምህርት ቤት ምገባ ቀን በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ እየተከበረ ነው። ቀኑ የሀገር ውስጥ የምግብ ፍጆታ ግዥ ስርዓትና ቀጠናዊ የአቅርቦት እሴቶችን በማሳደግ ሀገር በቀል የአፍሪካ ትምህርት ምገባን በማረጋገጥ…

የኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች በመልካም አስተዳደር እና በልማት ጉዳዮች በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ እና የአማራ ክልሎች በጋራ ለመስራት ምክክር ማድረጋቸውን አስታወቁ። የኦሮሚያ ክልል የኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ሃይሉ አዱኛ እና የአማራ ክልል የኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ መግለጫ ሰጥተዋል። የሁለቱ ክልል…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በቦረና የተጎዱ አካባቢዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በቦረና ዞን በድርቅ የተጎዱ አካባቢዎችን ጎበኘ። ርዕሰ መስተዳድሩ በጉብኝታቸው በዞኑ ከድርቅ ጋር ተያይዞ የሚከሰትን ችግር በዘላቂነት ለመቅረፍ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን እና…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልና የብሉ ናይል ግዛት የሠላምና የልማት ኮንፈረንስ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና በሱዳን የብሉ ናይል ግዛት የሠላም እና የልማት ኮንፈረንስ በብሉ ናይል ግዛት ዋና ደማንን ከተማ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል።   በኮንፈረንሱ ላይ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ…

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት በግመሽ ዓመቱ 2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአምራች ኢንዱስትሪዎች አስፈላጊውን ግብዓት እና ጥሬ እቃ እያቀረበ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ መንግስት ቅድሚያ በሰጣቸው ዘርፎች በተሰማሩ የአምራች ኢንዱስትሪዎች ፍላጎት ላይ የተመሰረተ ጥራት ያለው…

እንግሊዝና ዴንማርክ የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ለማቋቋም የሚከናወነውን ስራ እንደሚደግፉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በኢትዮጵያ ከዴንማርክ አምባሳደር ኪራ ስሚዝ ሲንድቢየርግ እና ከእንግሊዝ የልማት ትብብር ዳይሬክተር ፓውል ዋልተር ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ተሾመ÷ በኮሚሽኑ ዓላማዎች፣ ፕሮግራም…

በኦሮሚያ ክልል ለመንገድ ጥገና ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንገዶች እና ሎጅስቲክስ ቢሮ በሦስት ዓመታት ውስጥ ከመንግሥት፣ ከሕዝብ እና ከተለያዩ ስጦታዎች ከ3 ቢሊየን ብር በላይ በመሰብሰብ 20 ሺህ 242 ኪሎ ሜትር መንገድ ለመጠገን ማቀዱን ገለጸ፡፡ በመንገድ ጥገና ዘርፍ የመንገድ…

በአዲስ አበባ ማምሻውን በደረሱ ሶስት የእሳት አደጋዎች በንብረት ላይ ከባድ ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ትላንት ማምሻውን በደረሱ ሶስት የእሳት አደጋዎች በንብረት ላይ ከባድ ጉዳት ደረሰ። ትናንት ምሽት 11:26 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አደይ አበባ አካባቢ ባጋጠመ የእሳት አደጋ በሁለት ሆቴሎችና በአንድ ፔንሲዮን ላይ ጉዳት…