የአሁኑ ትውልድ ከዓድዋ ድል ትምህርት በመውሰድ ለሀገር ግንባታ በጋራ መነሳት አለበት – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሁኑ ትውልድ ከዓድዋ ድል ትምህርት በመውሰድ እና በፍቅር በመተሳሰር ለሀገር ግንባታ በጋራ መነሳት እንዳለበት የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ።
ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ለ127 ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን…