በአዲስ አበባ ማምሻውን በደረሱ ሶስት የእሳት አደጋዎች በንብረት ላይ ከባድ ጉዳት ደረሰ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ትላንት ማምሻውን በደረሱ ሶስት የእሳት አደጋዎች በንብረት ላይ ከባድ ጉዳት ደረሰ።
ትናንት ምሽት 11:26 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አደይ አበባ አካባቢ ባጋጠመ የእሳት አደጋ በሁለት ሆቴሎችና በአንድ ፔንሲዮን ላይ ጉዳት…