Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ከዓለም አቀፍ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ኤጀንሲ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የዓለም አቀፍ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ኤጀንሲ ፕሬዚዳንት ዊቶልድ ቦንካ እና የልዑካን ቡድናቸውን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይታቸውም ኢትዮጵያ እና የዓለም አቀፍ ፀረ-አበረታች ቅመሞች…

ሚኒስቴሩ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ያሰባሰበውን ድጋፍ አስረከበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ያሰባሰበውን 8 ሚሊየን 45 ሺህ ብር ለክልሉ መንግሥት አስረከበ፡፡ ሚኒስቴሩ በኦሮሚያ ክልል ቦረና፣ ባሌ፣ ጉጂ፣ አርሲ እና ሐረርጌ አካባቢዎች ያጋጠመውን የድርቅ አደጋ…

ኢትዮጵያ በዓለም የጉምሩኮች ድርጅት  የህግ ማስከበር ኮሚቴ ስብሰባ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በ43ኛው የዓለም የጉምሩኮች ድርጅት የህግ ማስከበር ኮሚቴ ስብሰባ እየተሳተፈች ትገኛለች፡፡ ለአራት ቀናት በቤልጂየም ዋና ከተማ ብራስልስ እየተካሄደ በሚገኘው ዓለምአቀፍ ስብሰባ ፤ የጉምሩክ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ሙሉጌታ በየነ…

የትግራይ ክለቦች እስከ ግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ.ም ሪፖርት እንዲያቀርቡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ክለቦች እስከ ግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ አጠቃላይ ሪፖርት እንዲያቀርቡ የክልሉ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠይቋል፡፡ በክልሉ በነበረው ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ምክንያት ከውድድር ርቀው የቆዩት የትግራይ ክለቦች ባለፈው እሁድ…

አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከሙሳ ፋኪ መሃማት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ መሃማት ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደሩ በትዊተር ገፃቸው እንዳስታወቁት ÷ ከሙሳ ፋኪ መሃማት ጋር በነበራቸው ውይይት የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ስራዎች…

የቀይ ቀበሮዎችን ብዝሃ ሕይወት ለመጠበቅና ለመከታተል የሚያግዝ ”ፖላር” የተሰኘ ቴክኖሎጂ ጥቅም ላይ መዋሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የቀይ ቀበሮዎችን ብዝሃ ሕይወት ለመጠበቅና ለመከታተል የሚያግዝ ''ፖላር'' የተሰኘ ቴክኖሎጂን ጥቅም ላይ ማዋል መጀመሩን የፓርኩ ጽህፈት ቤት አስታወቋል፡፡ በጽህፈት ቤቱ የቀይ ቀበሮዎች ጥበቃ ፕሮግራም አስተባባሪ…

ለጤናማ ህይወት ጠቃሚ ምክሮች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ጤና ድርጅት ትርጓሜ መሰረት ጤናማ ህይወት መኖር ማለት በጠና የመታመም ወይም ቀደም ብሎ የመሞት አደጋን የሚቀንስ የአኗኗር ዘይቤ ነው፡፡ ጤናማ የአኗኗር ልማዶችን የዕለት ተዕለት ህይወታችን አካል ካደረግን አደገኛ የሚባሉትን እንደ ስኳር…

የግብርና ሚኒስቴር ለሶማሌ ክልል160 ነጥብ 1ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል 160 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ ( ዶ/ር) ለሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ…

የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ በጥሩ አፈጻጸም ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ ግንባታው የተጀመረው የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ የሲቪልና የኤሌክትሮ መካኒካል ስራው በጥሩ አፈጻጸም ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ግንባታ ሒደትን ጎብኝተዋል።…