Fana: At a Speed of Life!

ሊዮኔል ሜሲ ለአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን ያስቆጠራቸው ጎሎች ከ100 አለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)  ሌዮኔል አንድሬስ ሜሲ ለአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን ያስቆጠራቸውን ጎሎች ትናንት ምሽት ከ100 አሳልፏል፡፡ ሜሲ ሀገሩ አርጀንቲና ካረቢያን ደሴትን ትላንት ምሽት በሳንቲያጎ ዴል ኤስትሮ 7 ለ 0 ባሸነፈችበት ጨዋታ ሶስት ጎሎችን…

በኃይል አቅርቦት ለሚሰማሩ ባለሃብቶች መንግስት ማበረታቻዎች እንደሚያቀርብ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኃይል አቅርቦት ላይ ለሚሰማሩ የግሉ ዘርፍ ባለሃብቶች መንግስት ከታክስ ጋር የተያያዙ ማበረታቻዎችን ጨምሮ መሬት በነጻ እስከ ማቅረብ የተለያዩ ማበረታቻዎችን ያደርጋል ተባለ፡፡ በበርሊን ከተማ የኃይል አማራጭ ላይ የሚመክር መድረክ እየተካሄደ…

“ሠላም ለንግድ ፣ ንግድ ለሠላም” በሚል መሪ ሐሳብ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለምአቀፉ የግል ኢንተርፕራይዞች ማዕከል "ሠላም ለንግድ፣ ንግድ ለሠላም" በሚል መሪ ሐሳብ ውይይት አካሄደ፡፡ በሠላም ሚኒስቴር የሠላም ግንባታና ብሔራዊ መግባባት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ታዬ ደንደአ በመድረኩ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ ሠላም በሀገር…

በትግራይ ክልል የኩፍኝ መከላከያ ክትባት እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የተቀናጀ የኩፍኝ መከላከያ ክትባት እየተሰጠ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡   በሚኒስቴሩ የእናቶችና ህጻናት ክትባት ዴስክ ሃላፊ መልካሙ አያሌው እንደገለጹት፥ ለትግራይ ክልል ለኩፍኝ ክትባት ዘመቻ የተመደበው…

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኮንትሮባንድ ንግድን በቅንጅት ለመቆጣጠር እየመከረ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኮንትሮባንድ ንግድን በቅንጅት ለመቆጣጠር ከፀጥታ ኃይሎች ጋር ውይይት እያካሄደ ነው፡፡ በውይይት መድረኩ በክልሉ የሚስተዋለውን ሕገ-ወጥ የኮንትሮ ባንድ ንግድ በዘላቂነት መከላከልና በተቀናጀ አግባብ መቆጣጠር የሚያስችል…

ከ124 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ124 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የተያዙት የኮትሮባንድ እቃዎችም 101 ነጥብ 9  ሚሊየን የገቢ እና 22 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የወጪ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ከኮንትሮባንድ…

ቻይና የታይዋን መሪ በአሜሪካ ጉብኝት እንዳያደርጉ አስጠነቀቀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የታይዋን መሪ ጻይ ኢንግ ዌን በአሜሪካ ሊያደርጉ ያሰቡትን ጉብኝት እንዳያደርጉ አስጠንቅቃለች፡፡ ቤጂንግ የታይዋን መሪ ከአሜሪካ ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ኬቪን ማካርቲ ጋር ከተገናኙ የአፀፋ እርምጃዎችን እንደምትወስድ አስጠንቅቃለቸ፡፡ ጻይ…

ኢትዮጵያ ከስንዴ ተመጽዋችነት ወደ ውጭ ገበያ አቅራቢነት ተሸጋግራለች – ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስንዴ ልማት ላይ በቁጭትና ቁርጠኝነት በመሥራት ኢትዮጵያን ከስንዴ ተመጽዋችነት ወደ ውጭ ገበያ አቅራቢነት ማሸጋገሩን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ በየዓመቱ 17 ሚሊየን ኩንታል ስንዴ ከውጭ በማስገባት ከ700…

ሩሲያ ያርስ በተባለው አህጉር አቋራጭ የባላስቲክ ሚሳኤል ወታደራዊ ልምምድ ማድረግ ጀመረች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ያርስ የተባለውን አህጉር አቋራጭ የባላስቲክ ሚሳኤል በመጠቀም ወታደራዊ ልምምድ ማድረግ መጀመሯን አስታውቃለች፡፡ በወታደራዊ ልምምዱ ከ3 ሺህ በላይ ወታደሮች ተሳታፊ ሶሆኑ 300 ያርስ ሚሳኤል ደግሞ ጥቅም ላይ እንደሚውል አልጄዚረ የሩሲያን…

ለክልሉ ዘላቂ ሰላም መረጋገጥ የሃይማኖት አባቶችና የሃገር ሽማግሌዎች እገዛ ወሳኝ ነው – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለክልሉ ዘላቂ ሰላም መረጋገጥ የሃይማኖት አባቶችና የሃገር ሽማግሌዎች እገዛ ወሳኝ መሆኑን የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በጋምቤላ ከተማ ከሃይማኖት አባቶችና ከሃገር ሽማግሌ ተወካዮች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ…