ቴክ ኢንሳ የአይ ኤስ ኦ 9001፡2015 ዓለም አቀፍ የጥራት ሥራ አመራር እውቅና አገኘ Hailemaryam Tegegn Nov 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢንሳ) የጥራት መስፈርቶችን በማሟላት የአይ ኤስ ኦ 9001:2015 ዓለም አቀፍ የጥራት ሥራ አመራር ስርዓት ማረጋገጫ እውቅና ተሰጥቶታል፡፡ የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ የጥራት ሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቱሪስት ፍሰትን የሚጨምረው የመዳረሻዎች ልማት … Adimasu Aragawu Nov 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የቱሪስት መዳረሻዎችን በማልማት የቱሪስት ፍሰትን ለመጨመር በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ። የቢሮው ምክትልና የባህልና ቱሪዝም ዘርፍ ኃላፊ አቶ አክሊሉ ለማ ለፋና ዲጂታል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ 32ኛውን የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ጉባኤ እንድታስተናግድ ተሳታፊ ሀገራት ተስማሙ Hailemaryam Tegegn Nov 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ 32ኛውን የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ጉባኤ (ኮፕ32) እንድታስተናግድ ተሳታፊ ሀገራት ተስማሙ ፡፡ ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም በርካታ ተግባራትን እያከናወነች ሲሆን፥ 32ኛውን ጉባኤ ለማስተናገድ ባለፈው…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኢትዮጵያ የደን ልማት የፋይናንስ ድጋፍ ለማግኘት የሚደረገውን ጥረት አግዛለሁ – ፋኦ Hailemaryam Tegegn Nov 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ኢትዮጵያ በደን ልማት ለምታከናውናቸው ተግባራት የፋይናንስ ድጋፍ ለማግኘት የምታደርገውን ጥረት አግዛለሁ አለ፡፡ የፋኦ የኢትዮጵያ ተወካይ ፋራይ ዚሙድዚ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት፥ ኢትዮጵያ ደኖችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓልን ስናከብር ፍትሃዊ ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ነው Abiy Getahun Nov 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 20ኛዉን የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በዓልን ስናከብር የሁሉንም ዜጋ ፍትሃዊ ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ነው አሉ በሚኒስትር ማዕረግ የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ኃላፊ ወ/ሮ እናትዓለም መለሰ። 20ኛዉ የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች…
ፋና ስብስብ የላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ Abiy Getahun Nov 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) ሥርዓተ ቀብር በጴጥሮስ ወጳውሎስ መካነ መቃብር ተፈጽሟል። የላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) አስከሬን ሽኝት ሥነ ሥርዓት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6 ኪሎ ካምፓስ ከተካሄደ በኋላ ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ሃላፊዎች፣ የላጲሶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ወደ ዘላቂ ብልጽግና እንደምትራመድ የሰሜን ሸዋ ዞን ማሳያ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ sosina alemayehu Nov 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ወደ ዘላቂ ብልጽግና እንደምትራመድ የሰሜን ሸዋ ዞን ማሳያ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኙትን የአግሮ ፕሮሰሲንግ ፓርክ፣ የሴራሚክ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሁለት ዓመት ውስጥ ከግማሽ ሚሊየን በላይ ኢትዮጵያውያን በሳዑዲ የሥራ እድል ተፈጥሮላቸዋል Hailemaryam Tegegn Nov 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ አረቢያ የሥራ ገበያ የሁለትዮሽ ስምምነት ከተፈራረሙ ወዲህ በሁለት አመት ውስጥ ከግማሽ ሚሊየን በላይ ኢትዮጵያውያን የስራ እድል ተፈጥሮላቸዋል አለ በሳዑዲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ፡፡ ኢትዮጵያ በሳዑዲ አረቢያ ሪያድ እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) የአስከሬን ሽኝት ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው Adimasu Aragawu Nov 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) አስከሬን ሽኝት ሥነ ሥርዓት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6 ኪሎ ካምፓስ እየተካሄደ ነው፡፡ በሽኝት ሥነ ሥርዓቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት፣ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች የሥራ ባልደረቦችና ወዳጅ ዘመዶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ብሔራዊ መግባባትን የሚያመጣ ነው – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር Abiy Getahun Nov 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ብሔራዊ መግባባትን የሚያመጣ ነው አሉ። 20ኛዉ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ‘ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት’ በሚል መሪ…