በክልሉ ገበያን ለማረጋጋት የተጀመሩ የቅዳሜና እሁድ ገበያ ቦታዎችን ለማስፋፋት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በክልሉ ገበያን ለማረጋጋት የተጀመሩ የቅዳሜና እሁድ ገበያ ቦታዎችን ለማስፋፋት እየተሰራ ነው አለ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ፡፡
የቢሮው ኃላፊ አቶ ታሪኩ አካሉ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የኑሮ ውድነትን…