የሀገር ውስጥ ዜና 5ኛው ሀገር አቀፍ የኃይማኖት ተቋማት ጉባዔ እየተካሄደ ነው Yonas Getnet Nov 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 5ኛው ሀገር አቀፍ የኃይማኖት ተቋማት ጉባዔ በአርባ ምንጭ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ጉባዔው "ኃይማኖቶች ለሰላም፣ ለአንድነት እና ለአብሮነት" በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ ለሁለት ቀናት የሚቆየውን ጉባዔ የኢትዮጵያ የኃይማኖት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በጆርጂያ በወታደራዊ አውሮፕላን መከስከስ አደጋ የ20 ሰዎች ሕይወት አለፈ Mikias Ayele Nov 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጆርጂያ በተከሰተው የቱርክ ወታደራዊ አውሮፕላን መከስከስ አደጋ 20 ወታደሮች እና የበረራ አባላት ህይወታቸው ማለፉ ተሰምቷል። የቱርክ አየር ኃይል ንብረት የሆነውና ሲ-130 የሚል ስያሜ ያለው ወታደራዊ አውሮፕላኑ ከአዘርባጃን ተነስቶ ወደ ቱርክ…
ስፓርት ሰር ዴቪድ ጆሴፍ ቤካም… abel neway Nov 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዝ ባህል እና እግር ኳስ ልዩ መለያ - ሰር ዴቪድ ጆሴፍ ቤካም፡፡ ትውልዱ በፈረንጆቹ 1975 በእንግሊዝ ዋና ከተማ ለንደን የሆነው ዴቪድ ቤካም የእንግሊዝ እግር ኳስ እና ባህል ልዩ መለያ ነው፡፡ የቀድሞ አማካይ በአራት…
የሀገር ውስጥ ዜና የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመቅረፍ የግሉ ዘርፍ ድርሻ ሊጠናከር ይገባል Melaku Gedif Nov 12, 2025 0 አባይ ሆምስ ሪል ስቴት የዳውንታውን ፕሮጀክቱን በሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት ጎረቤት በይፋ አስመርቋል፡፡ የአባይ ሆምስ ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ምንተስኖት ታደሰ እንዳሉት÷በአዲስ አበባ የሚስተዋለውን የቤት አቅርቦች ችግር በዘላቂነት ለመፍታት በትብብርና በትኩረት መስራት ይገባል፡፡ ከመንግስት…
ጤና አስከፊው የህጻናት የዓይን ካንሰር… Adimasu Aragawu Nov 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሬቲኖ ብላስቶማ የሚባለው የህጻናት የዓይን ካንሰር ገና በልጅነታቸው ከ5 ዓመት በታች በሆኑ ህጻናት ላይ የሚፈጠርና ለህይወት አስጊ የሆነ ህመም ነው፡፡ ሬቲኖ ብላስቶማ የተሰኘው የህጻናት የዓይን ካንሰር ዓይን ላይ ጉዳት ከማስከተል ባለፈ ህይወትንም…
ፋና ስብስብ ፋና 80 የአሸናፊዎች አሸናፊ በመጪው እሁድ ቀጥሎ ይካሄዳል Adimasu Aragawu Nov 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና 80 የመጀመሪያው የአሸናፊዎች አሸናፊ 5ኛ ሳምንት ውድድር በመጪው እሁድ ቀጥሎ ይካሄዳል። የፋና 80 ምዕራፍ 1፣ 2 እና 3 ውድድሮች አሸናፊ ቡድኖች በመጀመሪያው የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ብርቱ ፉክክር እያደረጉ ይገኛሉ። እናት የባህል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በአማራ ክልል ያሳየው ለውጥ የኢንዱስትሪ አብዮት ሊባል የሚችል ነው – አቶ መላኩ አለበል Hailemaryam Tegegn Nov 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞንና ደብረ ብርሃን ከተማ ያሳየው ለውጥ የኢንዱስትሪ አብዮት ሊባል የሚችል ነው አሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል። ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በደብረ ብርሃን ከተማ ተገንብቶ የተጠናቀቀውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የኢንዱስትሪ ዘርፉን ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ አረጋ ከበደ Hailemaryam Tegegn Nov 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የኢንዱስትሪ ልማትን ለማጠናከርና የስራ እድል ፈጠራን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፡፡ በደብረ ብርሃን ከተማ የብራውን ፉድስ የበቆሎ ማቀነባበሪያ እና የምግብና የእንስሳት መኖ ማምረቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰሜን ሸዋ ዞን የኢንዱስትሪ ልማት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ብልጽግና ተደማሪ አቅም ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Hailemaryam Tegegn Nov 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን የኢንዱስትሪ ልማት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ብልጽግና ተደማሪ አቅም ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በደብረ ብርሃን ከተማ ተገንብቶ የተጠናቀቀውን የብራውን ፉድስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል እስካሁን ከ1 ነጥብ 7 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የደረሰ ሰብል ተሰብስቧል Hailemaryam Tegegn Nov 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል እስካሁን ከ1 ነጥብ 7 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የደረሱ ሰብሎች ተሰብስበዋል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ የቢሮው የኮሙኒኬሽን ኃላፊ እንደሻው ጀማነህ ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት፥ በክልሉ በ2017/18 የምርት ዘመን 11 ነጥብ 5…