Fana: At a Speed of Life!

በሀረሪ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረሪ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በዛሬው ዕለት ተመርቆ ስራ ጀምሯል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ እና የሲቪል ሰርቪስ ምክትል ኮሚሽነር አልማዝ መሰለ ማዕከሉን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል።…

10ኛው የከተሞች ፎረም ከህዳር 6 እስከ 10 በሰመራ ሎጊያ ከተማ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 10ኛው የከተሞች ፎረም "የከተሞች ዕድገት ለኢትዮጵያ ልህቀት” በሚል መሪ ሀሳብ በአፋር ክልል ሰመራ ሎጊያ ከተማ ይካሄዳል፡፡ ከህዳር 6 እስከ ህዳር 10 በሚካሄደው ፎረም ላይ ከ150 በላይ ከተሞችና ከ10 በላይ የንግድ ድርጅቶች እንዲሁም…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ‘ሲቢኢ በእጄ’ የተሰኘ የዲጂታል ቁጠባና ብድር አገልግሎት አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ‘ሲቢኢ በእጄ’ የተሰኘ የዲጂታል ቁጠባ እና ብድር አገልግሎት በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ ተወካይ እና የኮርፖሬት አገልግሎቶች ኤክስኪውቲቨ ምክትል…

90ኛው የአየር ኃይል የምስረታ በዓልን በማስመልከት የ10 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 90ኛው የኢፌዴሪ አየር ኃይል የምስረታ በዓልን በማስመልከት የ10 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር በመጪው ህዳር 21 በቢሾፍቱ ከተማ ይካሄዳል። የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ይልማ መርዳሳ በዓሉን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት፥ አየር…

በመዲናዋ 232 ኪ.ሜ ኤሌክትሪክ መስመሮች የመልሶ ግንባታና ማስፋፊያ ስራ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥን በእጅጉ የሚቀርፍ 232 ነጥብ 84 ኪሎ ሜትር የሚረዝም የነባር ኤሌክትሪክ መስመሮች የመልሶ ግንባታና የአዲስ መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ስራ ተጠናቅቋል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የአዲስ አበባ…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ባህል ስፖርት ም/ፕሬዚዳንት ቦታን ማግኘቷ የሚበረታታ ነው – ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የአፍሪካ ባህል ስፖርት አባል ሀገር ከመሆን አልፋ የምክትል ፕሬዚዳንትነት ቦታን ማግኘቷ የሚበረታታ ነው አሉ የኢትዮጵያ ባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ። የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ልማት ጉዳዮች ቋሚ…

ቢቢሲ የትራምፕን ንግግር ቆርጦ በመቀጠል ያሰራጨው መረጃና መዘዙ…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቢቢሲ ከዋና ፕሮግራሞቹ መካከል አንዱ በሆነው ፓኖራማ ላይ በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ንግግር ዙሪያ ስለተሰራ ዘጋቢ ፊልም አዲስ መረጃ መውጣቱን ተከትሎ ከፍተኛ ትችት እያስተናገደ ሲሆን የተቋሙ ከፍተኛ ኃላፊዎችም ሥራቸውን ለቀዋል፡፡ ጉዳዩ…

ባልተፈቀደ የውጭ ሐዋላ ገንዘብ ማስተላለፍ ሥራ በተሰማሩ አካላት ላይ ርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው የሕግ አስከባሪ አካላት ጋር በመተባበር ባልተፈቀዱ የውጭ የሐዋላ ገንዘብ ማስተላለፍ ሥራዎች ላይ በተሰማሩ ግለሰቦችና ድርጅቶች ላይ የተቀናጀ ርምጃ መውሰድ ጀምሯል። ባንኩ የኢትዮጵያን የፋይናንስ…

የላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) ቀብር ሥነ ሥርዓት ነገ ይፈጸማል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የታሪክ ተመራማሪው ላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) ቀብር ሥነ ሥርዓት በነገው ዕለት ይፈጸማል፡፡ የላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) አስከሬን ሽኝት መርሐ ግብር ነገ 5 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6 ኪሎ ካምፓስ እንደሚካሄድ ተመላክቷል፡፡ ሥርዓተ…

በአርሲ ዞን የተከሰተውን ችግር እንዲያጣራ የተሰየመው አጣሪ ኮሚቴ የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርቱን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የተከሰተውን ችግር እንዲያጣራ የተሰየመው አጣሪ ኮሚቴ የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርቱን በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ በአርሲ ዞን በጉና፣ መርቲ፣ ሸርካ እና ሆሎንቆ ዋቢ ወረዳዎች…