የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የቴክኖሎጂ ሽግግርን በማፋጠን የውጭ ምንዛሪን እያስቀረ ነው Melaku Gedif Nov 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን በተጠናከረ ሁኔታ በሀገር ውስጥ በመተካት የውጭ ምንዛሪን እያዳነ ነው አሉ የግሩፑ ም/ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዳንኤል ኦላኒ፡፡ አቶ ዳንኤል ኦላኒ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በውጭ ምንዛሪ የሚገቡ ምርቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የቡና ጥራትና ምርታማነትን ለማሳደግ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው Adimasu Aragawu Nov 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የቡና ጥራትና ምርታማነትን ለማሳደግ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ቡናና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን። በባለስልጣኑ የቡናና ቅመማ ቅመም ልማትና ጥበቃ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ተፈራ ዘርፉ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የቡና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ በላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ Melaku Gedif Nov 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በታሪክ ተመራማሪው ላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት የሐዘን መግለጫ መልዕክት ÷ ላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) ከዚህ ዓለም በሞት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ abel neway Nov 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት የሐዘን መግለጫ መልዕክት ÷ አንጋፋው የታሪክ ምሁር ላዺሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና ላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ abel neway Nov 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የታሪክ ተመራማሪው ላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል:: ላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) ባደረባቸው ሕመም ሕክምናቸውን ሲከታተሉ ቆይተው በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ቤተሰቦቻቸው ለፋና ዲጂታል…
ስፓርት አስቶንቪላ ድል ሲቀናው ኒውካስል ዩናይትድ ተሸንፏል abel neway Nov 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ወደ ቴክ ኮሚኒቲ ስቴዲየም በማቅናት ብሬንትፎርድን የገጠመው ኒውካስል ዩናይትድ 3 ለ 1 ሲሸነፍ አስቶንቪላ በአንጻሩ ቦርንማውዝን 4 ለ 0 አሸንፏል፡፡ 11 ሰዓት ላይ በተከናወነው ጨዋታ የብሬንትፎርድን…
ስፓርት ሀዋሳ ከተማና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አቻ ተለያዩ abel neway Nov 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሀዋሳ ከተማና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የሀዋሳ ከተማን ግብ ያሬድ ብሩክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአመራሩ ቁርጠኝነት፣ በፈጠራ፣ ፍጥነትና ጥራት መስራት ለሁለንተናዊ ብልጽግና መረጋገጥ አስፈላጊ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) abel neway Nov 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአመራሩ ቁርጠኝነት፣ በፈጠራ፣ ፍጥነትና ጥራት መስራት ለሁለንተናዊ ብልጽግና መረጋገጥ አስፈላጊ ነው አሉ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንትና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ "በመደመር መንግሥት እይታ፣ የዘርፎች እምርታ" በሚል…
የሀገር ውስጥ ዜና ለብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ Melaku Gedif Nov 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና የፓርቲው ፕሬዚዳንትና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሰጡት የሥራ መመሪያ ተጠናቅቋል። የፓርቲው ም/ፕሬዚዳንትና የዋናው ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ አደም ፋራህ እንዳሉት ÷…
ስፓርት ኢትዮጵያ ቡና በአዳማ ከተማ ተሸነፈ abel neway Nov 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን 7 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የአዳማ ከተማን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ነቢል ኑሪ ከመረብ አሳርፏል፡፡…