Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ እስካሁን 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር ላይ የደረሰ ሰብል ተሰብስቧል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ከመኸር እርሻ እስካሁን 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት ላይ የደረሰ ሰብል ተሰብስቧል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ በቢሮው የሰብል ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር ማንደፍሮ አስላከ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በክልሉ…

በጀልባ መስጠም አደጋ የጠፉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ለመታደግ ጥረት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማሌዢያ እና ታይላንድ ድንበር አቅራቢያ በደረሰ የጀልባ መስጠም አደጋ የጠፉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ለመታደግ ጥረት እየተደረገ ነው፡፡ በአንድ ትልቅ ጀልባ መነሻቸውን ከማይናማር ቡቲዳንግ ከተማ ያደረጉ 300 ያህል ሰዎች ወደ ድንበር ሲደርሱ…

ተጠባቂው የማንቼስተር ሲቲ እና ሊቨርፑል ፍልሚያ…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ተጠባቂው የማንቼስተር ሲቲ እና ሊቨርፑል ፍልሚያ ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት ከ30 ይደረጋል፡፡ በሳምንቱ አጋማሽ በሻምፒየንስ ሊግ ተጋጣሚዎቻቸውን መርታት የቻሉት ሁለቱ ቡድኖች ከሊጉ መሪ አርሰናል…

ድርቅን የሚቋቋሙና የተሻለ ምርት የሚያስገኙ ሀገር በቀል የስንዴ ዝርያዎች…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ድርቅን የሚቋቋሙና የተሻለ ምርት ያስገኛሉ ተብለው የተለዩ ሀገር በቀል የስንዴ ዝርያዎችን ለማስመዝገብ እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ ብዝኃ ህይወት ኢንስቲትዩት፡፡ በኢንስቲትዩቱ የአዝዕርትና ሆርቲካልቸር ምርምር መሪ ስራ አስፈጻሚ ውብሸት ተሾመ…

በመደመር መንግሥት ዕይታ እመርታዊ ለውጥ መጥቷል – ከፍተኛ አመራሮች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመደመር መንግሥት ዕይታ በዘርፎች ላይ የመጣውን እመርታዊ ለውጥ በተጨባጭ ማየት ችለናል አሉ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አባላት። የፓርቲው ከፍተኛ አመራር አባላት በሀገሪቷ መሰረታዊ የኢኮኖሚ ዘርፎች በግብርና፣ ቱሪዝም፣ ኢንዱስትሪ እና…

ድሬዳዋ ከተማ እና ሲዳማ ቡና አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል። ቀን 9:00 ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የሲዳማ ቡና እና ምድረ ገነት ሽረን 2 ለ 1 አሸንፏል። የሲዳማ…

ማንቼስተር ዩናይትድ እና ቶተንሃም አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት መርሐ ግብር የተገናኙት ማንቼስተር ዩናይትድ እና ቶተንሃም 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል። በቶተንሃም ስታዲየም ዛሬ ቀን 9 ሰዓት ከ30 በተካሄደው ጨዋታ የቶተንሃም ሆትስፐር ግቦችን ቴል እና…

በአማራ ክልል ከመስኖ ልማት 52 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማግኘት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ከመስኖ ልማት ከ52 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ ቢሮው ከመስኖ ከፍተኛ ባለሙያዎች ጋር በኮምቦልቻ ከተማ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትል ሀላፊ አቶ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ባህርዳር ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባህርዳር ከተማን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ቀን 7:00 ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ አቤል ያለው (ሁለት) እና አዲሱ አቶላ ባስቆጠሯቸው…

ፋሲል ቅርስነቱን ጠብቆ ደረጃውን የጠበቀ የቱሪስት መዳረሻ መሆን የጎንደርን ትንሳዔ የሚያሳይ ነው – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋሲል አብያተ መንግሥታት ግንብ ቅርስነቱን ጠብቆ ለጎብኚዎች በሚመች ሁኔታ ደረጃውን የጠበቀ የቱሪስት መዳረሻ መሆን የጎንደርን ትንሳዔ የሚያሳይ ነው አሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር። አፈ ጉባኤ አገኘሁ በጎንደር የልማት…