Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ 218 የንጹህ ውሃና የሳኒቴሽን ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት በቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ውሃ መስኖና ማእድን ልማት ቢሮ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 218 የንጹህ መጠጥ ውሃና የሳኒቴሽን ፕሮጀክቶችን በማጠናቀቅ የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን ገለጸ፡፡ በውሃ ፕሮጀክቶቹ ከ411 ሺህ 788 በላይ የክልሉ ህዝብ ተጠቃሚ…

የጋምቤላ ክልል ያለውን የተፈጥሮ ሐብት መሠረት ላደረገ የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ተዘጋጅቷል- አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ከፍተኛ አመራሮች ከጋምቤላ ክልላዊ መንግስት ከፍተኛ ሐላፊዎች ጋር በኢንተርፕራይዞች ልማት ዙርያ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ  ልማት ም/ዋ/ ዳይሬክተር በአቶ ጳውሎስ በርጋ የተመራ ልዑክ ከክልሉ…

በሦስት የእግር ኳስ ዳኞች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዲቻ እና በኢትዮጵያ ቡና የእግር ኳስ ቡድኖች ክስ የተመሰረተባቸው ሦስት የእግር ኳስ ዳኞች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈ፡፡ በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ የ24ኛ ሣምንት ጨዋታ የኢትዮጵያ ቡና ከሀድያ ሆሳዕና…

በኢትዮጵያ ምርታማነትን ማሳደግ የምርጫ ሳይሆን የህልውና ጉዳይ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ምርታማነትን ማሳደግ የምርጫ ሳይሆን የህልውና ጉዳይ መሆኑ ተገለፀ። ይህ የተገለጸው "ሀገራዊ አምራችነት " በሚል በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የአዲስ ወግ ውይይት በተካሄደበት ወቅት ነው። በውይይቱ…

የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ነዋሪዎች ለተፈናቃዮች 15 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የአይነትድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች በአሸባሪው ህወሓት ተፈናቅለው ሰሜን ወሎ ዞን በመጠለያ ካፕ ለሚገኙ ወገኖች ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በክፍለ ከተማው የቴክኒክ ሙያ ስልጠና…

የተመረጡ ስራዎችን በማከናወን የማህበረሰቡን የኑሮ ጫና ለማቃለል የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የተመረጡ ስራዎችን በመስራት እና ውጤት በማምጣት የማህበረሰቡን የኑሮ ጫና ለማቃለል የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡   በልደታ ክፍለ ከተማ በቀጣይ 60…

ኮሜዲያን ወንድወሰን ብርሃኑ (ዶክሌ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሜዲያን ወንድወሰን ብርሃኑ (ዶክሌ) በተወለደ በ57 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ዶክሌ በሚለው ቅጽል ስሙ የሚታወቀው ወንድወሰን ብርሃኑ ባጋጠመው የልብ ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ትናንት በአሜሪካ…

የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከኢንተርናሽናል ሶላር አሊያንስ ጋር በፀሐይ ኃይል ልማት ዙሪያ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከኢንተርናሽናል ሶላር አሊያንስ ጋር በፀሐይ ኃይል ልማት ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሱልጣን ወሊ፥ የጋራ ስምምነቱ በተለይ የገጠሩ ኅብረተሰብ…

የአፍሪካ እና እስያ የገጠር ልማት ድርጅት በኢትዮጵያ የሚካሄዱ የገጠር ልማት ፕሮጀክቶችን እንደሚደግፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እና እስያ የገጠር ልማት ድርጅት በኢትዮጵያ የሚካሄዱ የገጠር ልማት ፕሮጀክቶችን እንደሚደግፍ አስታወቀ። በሕንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ትዝታ ሙሉጌታ ከአፍሪካ እና እስያ የገጠር ልማት ድርጅት ረዳት ዋና ፀሀፊ ራሚ ኪታይሻት ጋር…