Fana: At a Speed of Life!

ከተለያዩ አለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማትና አጋሮች ጋር በኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ዑማ እና የፋይናንስ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ከተለያዩ አለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማትና አጋሮች ጋር በኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ዙሪያ ውይይት አካሄዱ፡፡ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ…

የአውሮፓ ኅብረት የውጭ ጉዳይ ምክር ቤት ለጊዜው ያዘገየውን ለኢትዮጵያ የሚያቀርበውን የልማት ድጋፍ አስመልክቶ ሊወያይ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት የውጭ ጉዳይ ምክር ቤት ለጊዜው ያዘገየውን ለኢትዮጵያ የሚያቀርበውን የልማት የገንዘብ ድጋፍ በተመለከተ በቀጣይ ወር ሊመክርበት ቀጠሮ መያዙን የኅብረቱ የሰብዓዊ መብት ተወካይ ኢሞን ግሊሞር ተናገሩ። የአውሮፓ ኅብረት የሰብዓዊ…

በህወሓት ቀንበር ስር ያለው የትግራይ ህዝብ በከፋ ባርነት ውስጥ እንደሚገኝ በቅርቡ አምልጠው የመጡት የቀድሞ የስራ ሀላፊ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት የትግራይ ህዝብን በማፈን ክልሉ በከፋ ባርነት ውስጥ እንዲኖር አድርጓል ሲሉ በቅርቡ ከትግራይ ክልል አምልጠው ወደ አማራ ክልል የገቡት የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አባል እና የቀድሞ የሰሜን ምዕራብ ዞን ምክትል ዋና…

ቱርክ ዓለም ላይ የረሃብ አደጋ ሥጋት ሳይባባስ የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት እልባት እንዲሰጠው ጠየቀች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ - ዩክሬን ጦርነት በዓለም ላይ የተከሰተውን የረሃብ አደጋ እንዳያባብስ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በትብብር እንዲሠራ ተመድ ባካሄደው የከፍተኛ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ቱርክ ጠየቀች፡፡ ተመድ "በዓለም አቀፍ ደረጃ የምግብ ዋስትናን በድርጊት…

የኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ልማት ኤጀንሲ በይፋ ስራ መጀመሩን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ልማት ኤጀንሲ በይፋ ስራ መጀመሩን አስታውቋል፡፡ ኤጀንሲው በሰጠው መግለጫ የፋይናንስ ዘርፉ በኢትዮጵያ ተደራሽ፣ አካታች እና ዘላቂ የሆኑ የፋይናንስ ገበያዎችን ለማሳደግ እንዲሁም የኢኮኖሚ ዕድገት ለማምጣት…

አገራዊ ለውጡን ተከትሎ በፀጥታ ተቋማት ላይ የተከናወነው ሪፎርም ተጨባጭ ውጤት ማስመዝገቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገራዊ ለውጡን ተከትሎ በፀጥታ ተቋማት ላይ የተከናወነው የሪፎርም ስራ ተጨባጭ ውጤት የተመዘገበበት መሆኑን የመከላከያ ሠራዊት ህብረት ስልጠና ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጀነራል ይመር መኮንን ገለጹ። ሌተናል ጀነራል ይመር…

የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በጋምቤላ ከተማ የተለያዩ የመንግስትና የግል ተቋማትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በጋምቤላ ከተማ የሚገኙ የተለያዩ የመንግስትና የግል ተቋማትን ጎብኝተዋል። በጉብኝት መርሐ ግብሩ የተሳተፉት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ፥ በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች የክልሉን ህዝብ…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት ያሰባሰባቸውን 2 ሺህ 400 መጻሕፍት አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት ያሰባሰባቸውን 2 ሺህ 400 መጻሕፍት አስረከበ። “ሚሊየን መጻሕፍት ለሚሊኒየሙ ትውልድ” በሚል መሪ ቃል ለአንድ ወር የሚቆይ የመጻሕፍት ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር በይፋ…