በሐረሪ ክልል የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪን ለመገደብ የወጣው ደንብ ለሦስት ወራት ተራዘመ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪን እና ተከራዮችን ማስወጣትን ለመገደብ የወጣው ደንብ ለሚቀጥሉት ሦስት ወራት እንዲራዘም የክልሉ ካቢኔ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) የዜጎችን ጥያቄ ከግምት ውስጥ…