ወጋገን እና አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንኮች በትግራይ ክልል ዳግም አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ወጋገን እና አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንኮች በትግራይ ክልል ዳግም አገልግሎት ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን አስታውቀዋል፡፡
ተቋርጦ የቆየው የባንክ አገልግሎት እንዲጀመር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሰጠው ማሳሰቢያ መሰረት አንበሳ ኢንተርናሽናል…