ከ27 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የቁም እንስሳቶች እና የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጡ የነበሩ 20 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የቁም እንስሳቶች እና ከ7 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
በጅግጅጋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ድንበር ላይ…