Fana: At a Speed of Life!

በአስቸኳይ የሙስና መከላከል ሥራ ከ30 ሚሊየን ዶላር በላይ ግምት ያለው ዓለም አቀፍ የግዥ ጨረታ ተሰረዘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአስቸኳይ የሙስና መከላከል ሥራ ከ30 ሚሊየን ዶላር በላይ ግምት ያለው ዓለም አቀፍ የግዥ ጨረታ መሰረዙን የፌደራል የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በጤና ሚኒስቴር ግዥ ጠያቂነት የኢትዮጵያ መድሀኒት አቅራቢ…

30 ሚሊየን ሊትር የሚጠጋ የምግብ ዘይት እየተሰራጨ መሆኑን ሚኒስቴሩ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር ውስጥ የተመረተ ከ29 ሚሊየን 774 ሺህ ሊትር በላይ የምግብ ዘይት ለተጠቃሚው ህብረተሰብ እየተሰራጨ መሆኑን የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ መንግስት የምግብ ዘይት አቅርቦትን ለማሻሻል የሀገር ውስጥ…

ኩዌት ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የትብብር መስኮች ለማስፋት ፅኑ ፍላጎት እንዳላት ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኩዌት ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የትብብር መስኮች ለማስፋት ፅኑ ፍላጎት እንዳላት የኩዌት የማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ከኩዌት የማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ረዳት አብዱል…

ዳያስፖራው በኢንቨስትመንት ዘርፍ እያከናወነ ያለው ተሳትፎ ማደጉና የስራ ዕድል እየፈጠረ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራው በኢንቨስትመንት ዘርፍ እያከናወነ ያለው ተሳትፎና ተነሳሽነት እያደገ እና የስራ ዕድል እየፈጠረ መሆኑን የዳያስፖራ ኤጀንሲ ገለጸ፡፡ ኤጀንሲው “ከኢድ እስከ ኢድ ጉዞ ወደ ሀገር ቤት” ጥሪን ተከትሎ ከኖርዌይና…

የሶማሌ ክልል አመራሮች በደጋህሌ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኢንጂነር መሀመድ ሻሌና በክልሉ ምክር ቤት አፈጉ ባኤ ወይዘሮ አያን አብዲ የተመራ የልዑካን ቡድን በደጋህሌ ከተማ የሚገኙ ፋብሪካዎችንና የአትክልትና ፍራፍሬ ማሳዎችን ጎበኘ፡፡…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ልዩ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ልዩ ተወካይ ጋር ተወያዩ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ዛሬ በጽሕት…

በሶማሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር አዲስ ከተመረጡት የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር አብዱልፈታህ አብዱላሂ ሃሰን ከአዲሱ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ሞሀመድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በአገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት እና በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸው ተገልጿል፡፡…

ቱርክ በስዊድን እና ፊንላንድ የኔቶ አባልነት ጥያቄ ላይ ድምፅ እንዳይሰጥ አገደች

አዲስ አበባ፣ግንቦት 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስዊድን እና ፊንላንድ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) አባል ለመሆን ዛሬ በይፋ ባቀረቡት የጽሑፍ ማመልከቻ ላይ ቱርክ ባለመስማማቷ ሂደቱ እንዲታገድ ማድረጓ ተገለጸ። ስዊድን እና ፊንላንድ የወታደራዊ ቃል ኪዳኑ…