Fana: At a Speed of Life!

በደራሼ ልዩ ወረዳ በተከሰተው ግጭት እጃቸው እንዳለባቸው የተጠረጠሩ ከ300 በላይ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ደራሼ ልዩ ወረዳ በቅርቡ በተከሰተው ግጭት እጃቸው እንዳለባቸው የተጠረጠሩ ከ300 በላይ ግለሰቦች በሕግ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2015ቱ ውድድር መስከረም 20 ቀን ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2015ቱ ውድድር የፊታችን መስከረም 20 ቀን እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር አስታውቋል፡፡ የክረምቱ የዝውውር መስኮትም የፊታችን ሐምሌ 1 ቀን 2014 ዓ.ም…

1 ሺህ 22 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በሶስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ የመመለስ ስራ 1 ሺህ 22 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመለሱ፡፡ ከተመላሾች ውስጥም 108 ሴቶች ሲሆኑ ÷ ዘጠኝ ሚሆኑት ደግሞ ህጻናት መሆናቸው ተገልጿል፡፡…

የአማራ ክልል የተረጋጋና ዘላቂ ልማት ለማከናወን የሚያስችል ጠንካራ የህግ ማስከበር ስራ እየሰራ ነው – ዶ/ር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የተረጋጋና ዘላቂ ልማት የሚከናወንበትና ዜጎች ያለምንም የጸጥታ ስጋት ወጥተው የሚገቡበት እንዲሆን ጠንካራ የህግ ማስከበር ስራ እየሰራ መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ገለጹ። ዶክተር ይልቃል…

በምግብና በመሠረታዊ ሸቀጦች ራስን የመቻል ጉዞ በዘላቂነት እንዲሳካ ምርታማነት ባህል ሊሆን ይገባል- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተጀመረው በምግብና በመሠረታዊ ሸቀጦች ራስን የመቻል ጉዞ በዘላቂነት እንዲሳካ ምርታማነት ባህል ሊሆን ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…

ቻይና በዓለም ቀዳሚ ያደረጋትን የሞባይል ብሮድባንድ እና የፋይበር ኦፕቲክ አገልግሎት ገነባች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በዓለም ቀዳሚ ያደረጋትን የሞባይል ብሮድባንድ እና የፋይበር ኦፕቲክ አገልግሎት መገንባቷን የ”ዓለም የቴሌኮሙኒኬሽን እና የመረጃ ማኅበረሰብ ቀን” ባከበረችበት ወቅት ይፋ አደረገች፡፡ የቻይና የኢንዱስትሪ እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ምክትል…

ድንበር ተሻጋሪ የንግድ ስርዓትን ለማሳለጥ የሚያስችለው ቀጠናዊ የጉምሩክ ትራንዚት ዋስትናን ለመተግበር ዝግጅት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የፈረመችው እና ድንበር ተሻጋሪ የንግድ ስርዓትን ለማሳለጥ የሚያስችለው የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ቀጠናዊ የጉምሩክ ዋስትናን ለመተግበር አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን ተገለጸ፡፡ ቀጠናዊ…

ልዩ ተሰጥኦ ያላቸውን ታዳጊ ወጣቶች የመደገፍና የማብቃት ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳይበር ደህንነት እና ተያያዥ ዘርፎች ልዩ ተሰጥኦ ያላቸውን ታዳጊ ወጣት ኢትዮጵያውያንን የመደገፍና የማብቃት ሥራውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ገለጸ፡፡ የአስተዳደሩ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛዉ…

በርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን የተመራ ልዑክ ወርቅ የሚያመርቱ ማኅበራትን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን የተመራ ልዑክ ተደራጅተው ወርቅ በማምረት ላይ የሚገኙ ማኅበራትን ጎበኘ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ…

ስዊድን እና ፊንላንድ ኔቶን ለመቀላቀል ማመልከቻ ደብዳቤ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስዊድን እና ፊንላንድ ኔቶን የመቀላቀል ጥያቄያቸውን ለኔቶ ዋና ፀሃፊ ጀንስ ስቶልተንበርግ በይፋ በደብዳቤ አቅርበዋል። በኔቶ ስዊድን እና ፊንላንድን ተወካይ ዲፕሎማቶች ከዋና ፀሃፊው ጄንስ ስቶልተንበርግ…