የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ ሚ ዐቢይ ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ የሃላፊነት ጊዜያቸው ስኬታማ እንዲሆን ተመኙ Melaku Gedif May 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሆነው በመሾማቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፥ ሼክ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በአማራ ክልል በወረራ በያዛቸው አካባቢዎች በጦርነቱ ተሳትፎ ያልነበረቸው 7 ሺህ የሚጠጉ ንፁሃንን መግደሉን ጥናት አመለከተ Melaku Gedif May 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአማራ ክልል በወረራ በያዛቸው አካባቢዎች በጦርነቱ ምንም አይነት ተሳትፎ ያልነበረቸው 6 ሺህ 985 ንፁሃን ዜጎችን መግደሉን ጥናት አመለከተ፡፡ አሸባሪ ቡድኑ በአማራ ክልል በወረራ በቆየባቸው አካባቢዎች ያደረሰው…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ የኮንትሮባንድ ንግድን መከላከል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ከጸጥታ አካላት ጋር ተወያዩ Melaku Gedif May 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከፌደራልና ከክልል ፀጥታ ሃይሎች አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሶማሌ ክልል የሚስተዋለውን የኮንትሮባንድ ንግድ መከላከል በሚቻልበት ጉዳይ ላይ መክረዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋን ሰላምና ደኅንነት ለማረጋገጥ ኅብረተሰቡ ከጸጥታ አካላት ጋር ያለውን ትብብር አጠናክሮ መቀጠል አለበት-ፖሊስ Melaku Gedif May 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ሠላምና ደኅንነት ለማረጋገጥ ኅብረተሰቡ ከጸጥታ አካላት ጋር ያለውን ትብብር አጠናክሮ እንዲቀጥል የከተማዋ ፖሊስ ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ። የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ምክትል ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና በየጊዜው እየተባባሰ ከመጣው የማህበራዊ ሚዲያ አጭበርባሪዎች ዜጎች ራሳቸውን እንዲጠብቁ ጥምር ግብረ-ኃይሉ አሳሰበ ዮሐንስ ደርበው May 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በየጊዜው እየተባባሰ ከመጣው የማህበራዊ ሚዲያ አጭበርባሪዎች ሰለባ ላለመሆን ዜጎች ማንነታቸው ከማይታወቁ ግለሰቦች ጋር በበይነመረብ በሚደረጉት ግንኙነት ላይ ጥንቃቄ እንዲወስዱ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት እና የፋይናንስ ደህንነት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ ዮሐንስ ደርበው May 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሆነው መሾማቸውን የሀገሪቱ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አስታወቀ። ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን በትላንትናው ዕለት ከዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር እና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በጋራ ለመስራት በሚስችላቸው ጉዳዮች ላይ ተፈራረሙ ዮሐንስ ደርበው May 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር በባቡር መስመሩ ላይ የሚታየውን የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ችግር ለመቅርፍ የሚያስችለውን ስምምነት ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ጋር ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱን የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ዋና ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት ዳግም ወረራ ለመፈፀም እያደረገ ያለው ዝግጅት በፀረ ሕዝብነቱ መቀጠሉን ያረጋገጠ ተግባር ነው – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ዮሐንስ ደርበው May 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በትግራይ አጎራባች ክልሎች ዳግም ወረራ ለመፈፀም እያደረገ ያለው ዝግጅት ከስህተቱ አለመማሩንና በፀረ ሕዝብነቱ መቀጠሉን የሚያረጋግጥ መሆኑን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘው ተሻገር ተናገሩ፡፡ ለትግራይ…
የዜና ቪዲዮዎች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የሰጠው መግለጫ Amare Asrat May 14, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=A-B3gJ1ygjE
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው የህወሓት ቡድን አሁንም በአማራ እና አፋር ክልሎች በወረራ ከያዛቸው አካባቢዎች አለመውጣቱን መንግስት አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው May 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን አሁንም በአማራ እና አፋር ክልሎች በወረራ ከያዛቸው የተለያዩ አካባቢዎች አለመውጣቱን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ዛሬ በሰጡት…