ዓለምአቀፋዊ ዜና የሱዳንን ሰላምና ዕድገት እንደ ቀጥተኛ ስጋት የምትመለከተው ግብፅ Abiy Getahun May 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብፅ የሱዳንን ሰላምና ዕድገት እንደ ቀጥተኛ ስጋት ነው የምትመለከተው አሉ ሱዳናዊ ጸሐፊና ተንታኝ ናስር ሳቲ (ዶ/ር)። ከሰሞኑ ሱዳን በኢትዮጵያ ላይ ያነሳችውን ክስ ተከትሎ ሱዳናዊው ጸሐፊ ናስር ሳቲ (ዶ/ር) በሱዳንና በግብፅ መካከል ያለውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኑሮ ውድነት እንዳይባባስ በትኩረት እየተሰራ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Mikias Ayele May 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዓለም አቀፍ ተፅዕኖ ምክንያት የኑሮ ውድነት ችግሮች እንዳይባባሱ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ፡፡ ከንቲባዋ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና የባህር ሰሌዳ Mikias Ayele May 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ የዓለም ዓይንና ጆሮ በባህር ሞገዶች እና በመርከቦች ድምፅ ላይ ሆኗል። የመጫወቻ ካርዱን የሚዘውሩት ኃያላንም በጥቅም ግጭቶች እየተላተሙ ይገኛሉ። የዓለም ኢኮኖሚ ደም ሥር የሆነው ነዳጅ ዛሬም እንደ ትናንቱ ወሳኝ ነው፡፡ ሆርሙዝ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው Mikias Ayele May 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማከናወን ጀምሯል። በጉባኤው ላይ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ፡፡ ምክር ቤቱ በልዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ሀገራት ከኢትዮጵያ ኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ተሞክሮ ሊወስዱ ይገባል – ኤሊቪስ ሚሺላ abel neway May 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመጀመሪያው የማህበራዊ ሚዲያ ተጽእኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ (ASMIS2026) በአዲስ አበባ ዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ለመሳተፍ አዲስ አበባ የሚገኘው ኬኒያዊው የማህበራዊ ሚዲያ ተጽእኖ ፈጣሪ ኤሊቪስ ሚሺላ እንዳለው÷…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ በርካታ ፕሮጀክቶች ወደ ስራ ገብተዋል Yonas Getnet May 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ነመራ ቡሊ በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ዓመታት የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ በርካታ ፕሮጀክቶች ወደ ስራ ገብተዋል አሉ፡፡ በጅማ ከተማ በ3 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ወጪ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሩሲያ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት በ13 የአውሮፕላን ማረፊያዎች አገልግሎት ተቋረጠ Mikias Ayele May 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡባዊ ሩሲያ ሮስቶቭ ኦን ዶን ከተማ በሚገኘው የበረራ አስተዳደር ህንፃ ላይ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት በ13 የአውሮፕላን ማረፊያዎች አገልግሎት ተቋርጧል፡፡ በዛሬው ዕለት በተፈፀመው ጥቃት በሰራተኞች ላይ የደረሰ ጉዳት እንደሌለ የሀገሪቱ…
ቴክ ሥነ ምግራባዊ የሆነ ትግበራ የሚፈልገው ሰው ሰራሽ አስተውሎት … Yonas Getnet May 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ሥነ ምግባራዊ በሆነ መንገድ መደገፍ እና መመራት አለበት። የመጀመሪያው የአፍሪካ የማህበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ (ASMIS-2026) በዓድዋ ድል መታሰቢያ "ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ለተሻለች አፍሪካ" በሚል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከአፋህድ አባላት ጋር ተወያየ abel neway May 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሰላም አማራጭን ከተከተሉ 153 የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት (አፋህድ) አመራር እና አባላት ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ለሶስት ቀናት ተወያይቷል። በአማራ ክልል ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የአፋሕድ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ የተፅዕኖ ድምፅ የሆነው ማህበራዊ ሚዲያ የአፍሪካውያንን ተስፋ እንዲያሳይ … Yonas Getnet May 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ የማህበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ አህጉራዊ አንድነትን ለመገንባት የሚወሰድ ስትራቴጂካዊ እርምጃ ነው አሉ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ዋና ስራ አስፈጻሚ ሰይፈ ደርቤ፡፡ ፐልስ ኦፍ አፍሪካ (Pulse of Africa) ከኤ.ጂ.ኤ…