Fana: At a Speed of Life!

ኤልክላሲኮ – ባርሴሎና የቡድን አንድነቱን ካጣው ሪያል ማድሪድ…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ35ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ መርሐ ግብር ባርሴሎናን ከሪያል ማድሪድ የሚያገናኘው ኤልክላሲኮ ዛሬ ምሽት 4 ሰዓት በካምፕ ኑ ይደረጋል፡፡ በቀደሙት ዓመታት ኤልክላሲኮ በከፍተኛ ጉጉት የሚጠበቅና ከፍተኛ ፉክክር የሚታይበት መርሐ ግብር ነበር፡፡…

ብሪታኒያ የጦር መርከቧን በመካከለኛው ምስራቅ እያሰፈረች ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሪታኒያ ከሆርሙዝ ሰርጥ ተልዕኮ ጋር በተገናኘ ኤችኤምኤስ ድራጎን የተሰኘ የጦር መርከቧን ወደ መካከለኛው ምስራቅ ማንቀሳቀስ ጀመረች፡፡ ብሪታኒያ እና ፈረንሳይ ከሰሞኑ በሆርሙዝ ሰርጥ የሚንቀሳቀሱ የንግድ መርከቦችን ከጥቃት ለመጠበቅ የሚያስችል…

አብን ለምርጫው ዲሞክራሲያዊነት የሚጠበቅበትን ሚና ይወጣል – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዲሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲከናወን የሚጠበቅበትን ሚና ይወጣል አሉ የፓርቲው ሊቀመንበር በለጠ ሞላ (ዶ/ር)። ፓርቲው በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ቅድመ ዝግጅት፣ በሀገራዊና ቀጣናዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ…

ኢትዮጵያ ወደ ግዙፍ የኢኮኖሚ ባለቤትነት…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት ኢትዮጵያን በፈጣን የዕድገት ጎዳና ላይ ለማቆየትና ሕዝባዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ግዙፍ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎችን እያደረገ ይገኛል። ኢትዮጵያን በ2023 ዓ.ም የአፍሪካ የብልፅግና ተምሳሌት የማድረግ ግብ የተያዘ…

የሕዝብን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የልማት ሥራዎችን ዳር ለማድረስ እንሰራለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ሁለንተናዊ የልማት ሥራዎችን ዳር ለማድረስና የሀገሪቱን ብልጽግና ዕውን ለማድረግ እንሰራለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ በስድስት ክፍለ ከተሞች የተገነቡ የብልጽግና ፓርቲ…

የኢትዮጵያ እና ጅቡቲ አጋርነት ለቀጣናው ሰላምና መረጋጋት መሰረት እንዲሆን እመኛለሁ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና ጅቡቲ ስትራቴጂያዊ አጋርነት ለቀጣናችን ሰላምና መረጋጋት መጠናከር መሰረት እንዲሆን እመኛለሁ አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተመራጩ የጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ…

በክልሉ የትምህርት ተደራሽነትን ለማሳደግ በተሰራ ስራ ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የትምህርት ተደራሽነትን ለማሳደግ በተሰሩ ስራዎች ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፡፡ ''ትምህርት የበለጸገች ሀገርን እውን ለማድረግ የትውልድ ምንጭ ነው'' በሚል መሪ ሀሳብ የኦሮሚያ ትምህርት…

ፕሬዚዳንት ታዬ ከተባበሩት መንግሥታት የኢኮኖሚና ማኅበራዊ ጉዳዮች ረዳት ዋና ጸሐፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከተባበሩት መንግሥታት የኢኮኖሚና ማኅበራዊ ጉዳዮች ረዳት ዋና ጸሐፊ ሊ ጁን ሁዋን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው የዘላቂ ልማት ግቦችን አፈጻጸም ለማፋጠንና ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን በጋራ ለመፍታት በሚቻልባቸው ስልቶች ላይ…

ሩሲያ 81ኛ ዓመት የድል በዓሏን በሞስኮ ቀዩ አደባባይ እያከበረች ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ በ2ኛው የዓለም ጦርነት በናዚ ጀርመን ላይ የተቀዳጀችውን ድል 81ኛ ዓመት መታሰቢያ በተለያዩ ስነስርዓቶች እያከበረች ነው፡፡ በዓሉ በዋና ከተማዋ ሞስኮ ቀዩ አደባባይ በተለያዩ ወታደራዊ ትርዒቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡ ፕሬዚዳንት…

ጋዜጠኞች ሙያቸውን እና ሕግን እንዴት መከተል እንዳለባቸው ሊያውቁ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጋዜጠኞች ሙያቸውን እና ሕግን እንዴት መከተል እንዳለባቸው ሊያውቁ ይገባል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ''የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ'' በሚል መሪ ቃል በሚዲያ…