በሚዲያ ዘርፍ የተደረገው ሪፎርም ኢቢሲ ዓበይት የለውጥ እመርታ እንዲያሳይ በር ከፍቷል – አቶ ቢኒያም ኤሮ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የለውጡ መንግሥት በሚዲያው ዘርፍ ያደረገው ሪፎርም ኢቢሲ ዓበይት የለውጥ እመርታ እንዲያሳይ በር ከፍቷል አሉ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ቢኒያም ኤሮ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት "የሚዲያ…