Fana: At a Speed of Life!

በሆርሙዝ ሰርጥ ጥቃት በተፈጸመበት የቻይና መርከብ ውስጥ የተጎዳ ሰው የለም

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና በሆርሙዝ ሰርጥ ጥቃት በተፈጸመበት መርከቧ ውስጥ በነበሩ ሰዎች ላይ የደረሰ ጉዳት የለም አለች፡፡ አሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን ጋር ጦርነት ከጀመሩ ወዲህ በቻይና መርከብ ላይ ጥቃት ሲፈጸም ይህ የመጀመሪያው መሆኑ ተገልጿል፡፡ የቻይና…

ሚዲያን ለጋራ ትርክት …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎''የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ'' በሚል መሪ ቃል በሚዲያ ዘርፍና ተቋማት ላይ የተመዘገቡ ስኬቶች ላይ የሚመክር መድረክ ትናንት ተካሂዷል። በመድረኩ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመድረኩ ካጋሩት ሀሳብ መካከል፤ በሆነ…

የመንግስትና የህዝብ የተቀናጀ ጥረት በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሀሳብ አመንጪነት የተጀመረው የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር አዲስ ምዕራፍ የከፈተ ታላቅ ሀገራዊ ንቅናቄ ነው። መርሐ ግብሩ የኢትዮጵያን የግብርና እና የእንስሳት ሀብት ልማት በማሳደግ በሕብረተሰቡ ህይወት…

መገናኛ ብዙኃን የጋራ ማንነትን የሚገነቡና ለሀገራዊ ግቦች በቁርጠኝነት መስራት አለባቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን የጋራ ማንነትን የሚገነቡና ለሀገራዊ ግቦች በቁርጠኝነት የሚሰሩ መሆን አለባቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ሌሎች የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት "የሚዲያ እመርታ…

አሜሪካ እና ኢራን ጦርነቱን ለማቆም…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ያለው ጦርነት ለአጭር ጊዜ ቢሆንም ሊቆም የሚችልበት ተስፋ እየታየ ነው። ሁለቱ ሀገራት ወደ ዲፕሎማሲያዊ መፍትሔ የሚመጡበት ከፍተኛ እድል መታየቱን ሬውተርስ ዘግቧል። ዋሽንግተን እና ቴህራን ቢያንስ ለጊዜው…

ሚዲያዎች ለጋራ ማንነትና ለብሔራዊ መግባባት በቁርጠኝነት ሊሠሩ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሚዲያዎች ለጋራ ማንነትና ለብሔራዊ መግባባት በቁርጠኝነት ሊሠሩ ይገባል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ''የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ'' በሚል መሪ ቃል…

ሃላባ ከተማ የከፍተኛ ሊጉ አጠቃላይ አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሃላባ ከተማ በመለያ ምት ጋሞ ጨንቻን 4 ለ 3 በማሸነፍ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አጠቃላይ አሸናፊ ሆኗል። የ2018 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የማጠቃለያ የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ተካሂዷል። በፍፃሜው ሃላባ ከተማን ከጋሞ ጨንቻ…

ለውጡ በእሳቤ፣ ህግና አሰራር ላይ ትኩረት በማድረግ ተቋማዊ ብቃትን አጎልብቷል – አቶ ብሩክ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ ትኩረቱን በዋነኛነት በእሳቤ፣ በህግና አሰራር ላይ በማድረግ በሚዲያው ዘርፍ ተቋማዊ ብቃትና ሥነ ምግባርን አጎልብቷል አሉ የናሽናል ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስኪያጅ ብሩክ ከበደ፡፡ አቶ ብሩክ ከበደ ''የሚዲያ እመርታ…

በዘርፉ የተደረጉ ማሻሻያዎች የሬዲዮ ጣቢያዎች ሀገርን በመገንባት ሂደት ውስጥ ወሳኝ ሚናቸውን እንዲጫወቱ አስችሏል – አብዱ መሀመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚዲያው ዘርፍ የተደረጉ ማሻሻያዎች የሬዲዮ ጣቢያዎች ሀገርን በመገንባት ሂደት ውስጥ ወሳኝ ሚናቸውን እንዲጫወቱ አስችሏል አሉ የአዋሽ ኤፍ ኤም ዋና ስራ አስኪያጅ አብዱ መሀመድ (ዶ/ር)። አብዱ (ዶ/ር)‎ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት እየተካሄደ…

ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በይዘት እና በተለወጠ አደረጃጀት ተወዳዳሪነቱን አስፍቷል – አቶ አድማሱ ዳምጠው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን መንግሥት ባደረገው ሪፎርም በይዘት፣ በተለወጠ አደረጃጀት እና በቴክኖሎጂ አማራጮች ተደራሽ በመሆን ተወዳዳሪነቱን አስፍቷል አሉ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ አድማሱ ዳምጠው፡፡ ‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…